#ስለ_ፆም 📝
✅:ኢስላም ፆምን ግዴታ አድርጎታል፤ ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ግን ዋና አላማው አይደለም[ልብ በል!¡]። ይልቁንም ነፍስን ከስሜት፣ ከመጥፎ ፍላጎቶች እና ከተከለከሉ ነገሮች ለዘላለም እንድትቆጠብ የማድረጊያ ዘዴ ነው። ይህን ትርጉም የሚያፀባርቀው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ንግግር እንዲህ ይላል፦
✿・📚⁺ [ ቡኻሪ ] ୭
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙
✅:ኢስላም ፆምን ግዴታ አድርጎታል፤ ከምግብና ከመጠጥ መቆጠብ ግን ዋና አላማው አይደለም[ልብ በል!¡]። ይልቁንም ነፍስን ከስሜት፣ ከመጥፎ ፍላጎቶች እና ከተከለከሉ ነገሮች ለዘላለም እንድትቆጠብ የማድረጊያ ዘዴ ነው። ይህን ትርጉም የሚያፀባርቀው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ንግግር እንዲህ ይላል፦
ፆም መጥፎ ንግግር እና እኩይ ስራን እስካልተውክ ድረስ ምግብና መጠጥን መተው ለአላህ ጉዳዩ አይደለም።
✿・📚⁺ [ ቡኻሪ ] ୭
┍━━━━━━━━»•» ✅: «•«━┑
°•*⁀➷ @Muslimchannel2
˝ Instagram ⋆ 🔗.·˚ *
┕━»•» ✅: «•«━━━━━━━━┙