ባሁኑ ሰአት ከ ኤርትራ ጋር ጦርነት ማድረግ አዋጭ መንገድ አይደም !!!
" እመኑኝ ዝም ብላችሁ ኢሳያስ በበሽታም ሆነ በእርጅና እስኪሞት ጠብቁ ። ወይ ትግስት ካጣችሁ ኢሳያስ የሚሞትበትን መንገድ ፈልጉ ። " ከዚህ ውጪ ሌላ መፍትሄ ሊኖር አይችልም።
መለስ ዜናዊ እስካሁን በህይወት ቢኖር በአሁኑ ሰአት የሚኖረው መንግስት ኢህአዴግ ነበር የሚሆነው። ምክንያቱም ኢህአዲግ እየተመራ የቆየው በአንድ ሰው ጭንቅላት ነበር። ልክ እሱ ሲሞት ኢህአዴግን ማስቀጠል የሚችል የተንኮል አእምሮ ያለው ጠፋ።
ይሄም አንድ ነው። ምንም ቢሆን እንደ ኢሳያስ አይነት የተንኮል እና የሴራ ላይብረሪ የሆነ ሰው በዲጋሚ ኤርትራ ውስጥ ለመገኘት ሺህ አመታት ሊፈጅ ይችላል። እሱ እስከ ወዲያኛው ሲሄድ ሻቢያም በዚያው ትጠፋለች።
" ጦርነት ማድረግ የሁለቱን ሀገራት ህዝብ ያስጨርስ ይሆናል እንጂ ኢሳያስ ላይ የሚያመጣው ተፅእኖ የለም። "
@my_oromia