Фильтр публикаций


ያለፉት 2 አመታት መንግስትን ያልተቃወመ ወጣቱንም አትታገሉ ሰላም ነው የሚሻለው ሲል የነበረ ሰው ሰሞኑን ከመሬት ተነስቶ ስለ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መውደቅ መተንተኑ ከምን አቅጣጫ ተመለከታችሁት ? ያለፉት 2 አመታት ኢኮኖሚያችን ከፍታ ላይ የነበረ እና ሰሞኑን ከከፍታው የወረደ ኢኮኖሚ ያለን እየመሠለኝ ነው 😂

መንግስትን ከተቃወምኩ የመፅሀፍ ሽያጩ ይደራል ። በሚል ካልኩሌሽን ነው ? ከሆነ ጥሩ ስትራቴጂ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ነገር ማሰብ አልቻልኩም። ለማንኛውም ለማንበብ ጓጉተናል ።ብትቃወምም ባትቃወምም ያለፈውን ስርአት በማውረድ ከፍታህን አሳይተሀል። መፅሀፉን ማንበባችን አይቀርም።
@my_oromia


Airdrop ላይ ፎከስ አድርጋችሁ የምትሰሩ  ሰዎች ታማኙን ከአጭበርባሪው መለየት ከባድ ለሆነባችሁ እነዚህ 4 ፕሮጀክቶች በጣም ታማኝ ስለሆኑ እነዚህ ላይ በቀን 15 ደቂቃ ብታሳልፉ ጥሩ ነው ።

1️⃣ኛ:-  Zoo ✅
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref362181420

2️⃣ኛ :- Paws
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LYZPFQqZ

3️⃣ኛ:- Blum
https://t.me/blum/app?startapp=ref_Rx6LhZqBJz

4️⃣ኛ:- Bums corner
https://t.me/bums/app?startapp=ref_RkdyF92A


ሌላ ምን ትዝ አለኝ መሠላችሁ ?

2 ሚሊዮን ኦሮሞ ከሶማሌ ክልል ተፈናቅሏል እንዲሁም ኦሮሞ እንደተሰቃየው ማንም ሰው በመሬቱ ላይ እንዳልተሰቃየ ደጋግሞ እየነገራት ጋዜጠኛዋ ግን ባልሰማ እያለፈች ወለጋ ላይ ለተፈናቀሉ 100 አማሮች ማነው ተጠያቂው እያለች ደጋግማ ስትጠይቅ ትዝ አለኝ 😅😅😅😅 ምን ይሻለኛል ? ኦሮሞ እኮ ሚዲያ ላይ ገና 1 % አልሰራም።
@my_oromia


በግብዣዬ ምንም አትቆጩም እመኑኝ።

ቲክቫን ጨምሮ አብዛኛው የኢትዮጵያ አጣመው እንደዘገቡት አይደለም።
ትራምፕ ከ NBC ጋር ያደረገውን የ 1 ሰአት ቃለ መጠይቅ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው ይገባል ።

እኔ በበኩሌ በአንድ ሰአት ውስጥ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ።

ጃዋር መሀመድ ከ አሀዱ ቲቪ ጋር ካደረገው ቃለመጠይቅ ጋር የሚመሳሰል ብዙ ነገር አለው።

በተለይ ትራምፕ ለጋዜጠኛዋ ምን አላት መሠላችሁ ? የአንቺን ሚዲያ ጨምሮ እንደ ሁሉም ሚዲያ ዘገባ ቢሆን ኖሮ እኔ አንድ ድምፅ እንዃን በ ምርጫው አላገኝም ነበር። ሚዲያው ምንም ድምፅ የማላገኝ የህዝብ ድጋፍ የሌለኝ እንዲሁም እብድ አድርገው ነው ሲዘግቡ የነበረው ። ህዝቡ ግን በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ከፍተኛ ድምፅ ነው የመረጠኝ። ...እያለ ይቀጥላል።

የሚዲያ ዘመቻ አናሳውን ማህበረሰብ majority አስመስሎ በማቅረብ አማራ ድምፅ ሀይሎ ጃዋር በሁሉም ቦታ እንሚጠላ ሲሰራ የነበረው የሚዲያ ፕሮፓጋንዳ አስታወሳችሁ ?
@my_oromia


የማይታመን ነው 💎

Paws በ 1 ወር ውስጥ 60 ሚሊዮን ተጠቃሚ በማግኘት ታሪክ ሰርቷል። ብዙ ሰዎችን በቀላሉ መሳብ የቻለበት ዋነኛ ምክንያት ልክ እንደ Dogs ፕሮጀክት ያለ ምንም ልፋት ፕሮጀክቱን በመቀላቀል ብቻ ጥሩ ነጥብ የሚሰጥ በመሆኑ እና በ ቴሌግራም ኮሚኒቲ የሚደገፍ በመሆኑ ነው።

እናንተም ይሄ እድል አምልጧችሁ ከምትቆጩ ፕሮጀክቱን በ ሰከንዶች ውስጥ በመቀላቀል አባል ሁኑ።

ሊንክ :- https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LYZPFQqZ


ጀዋር “ Ja “ :- አልፀፀትም

የፖለቲካው ሊቅ ና የፖለቲካው ፕሮፌሰሩ
ክብሩ አቶ ጀዋር መሀመድ

"አልፀፀትም" ... የሚል

* በአማርኛና
* በአፋን ኦሮሞ

የታተመ አዲስ መፅሐፍ በሚቀጥለው ሳምንት ሀሙስ በኬኒያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ያስመርቃል ተብሏል::

ይህ " አልፀፀትም " መፅሐፍ የሀገራችንን የመፅሐፍ ሽያጭ ሪከርዶችን እንደሚሰባብር ይጠበቃል::

" አልፀፀትም "
@my_oromia


የታዘብኩትን 1 ነገር ልንገራችሁ !

ሰሞኑን የተደረገው የአማራ ባንክ አመታዊ የባለአክሲዮኖች ስብሰባ ላይ በአካል ተገኝቼ ነበር እና የዘረኝነትን ጥግ በአካል አየሁት ማለት እችላለሁ።

ባለ አክሲዮኖቹ እኮ ስለ ቢዝነስ ምንም የሚያውቁት ነገር የለም። ጥልቅ የሆነ ዘረኝነታቸው ነው አክሲዮኑን እንዲገዙ ያደረጋቸው ።

አንዱ ስለ ድርጅቱ እድገት አስታየት እንዲሰጥ ማይክራፎን ሲሰጠው ምን አይነት ሀሳብ አነሳ መሠላችሁ ? " ድርጅቱ የተቋቋመው አማራን ለመጥቀም ተብሎ ቢሆንም ብዙ እርዳታ እየረዳችሁ ያላችሁት ኦሮሚያ ላይ ነው ። አማራ በጦርነት እያለቀ ምን አደረጋችሁለት ? ለኦሮሞ ነው እርዳታ እየሰጣችሁ ያላችሁት " ብሎ እንደ ፌንጣ ዘለለ በርከት ያሉ ባለ አክሲዮኖችም በጭብጨባ ቀወጡት 😂😂😂😂

አይ " ድድብና " አስታየት ሰጪውን ጨምሮ አብዛኛው አማራ የሚገኘው ኦሮሚያ ውስጥ መሆኑን ረስቶታል። አብዛኛው ቅርንጫፍ ያለውም ኦሮሚያ መሆኑን ልብ ያለ አይመስልም። ድርጅቱ ከህዝቡ ተመሳስሎ ካልሰራ የሚደርስበትን አደጋ በደንብ ቢያውቅም ባለ አክሲዮኖቹ ቢዝነስ ሳይሆን ለኦሮሞ ያላቸው ጥላቻ ነው አክሲዮኑን ያስገዛቸው። ይሄን ተገንዝቤአለሁ ።
@my_oromia


በመጨረሻም እንደዚህ በግልፅ ከኤርትራ ጋር ያላችሁን አቋም ማሳየታችሁ ጥሩ ነው። ከደነቆረ መቼም ከማይሰለጥን ኢሳያስ ጋር ተነጋግሮ የሚመጣ ለውጥ የለም። ቀይ ባህርን ለማስመለስ ኢሳያስ በእርጅና እስኪሞት ጠብቆ ከሚመጣው መንግስት ጋር መነጋገር ወይም እሱ ሲሞት ጠብቆ በጦርነት መረከብ። ሁለት ምርጫ ነው ያለው።
@my_oromia


#BREAKING🚨

የበሽር አላሳድ አገዛዝ ተገረሰሰ።

የሶሪያው ፕሬዜዳንት በሽር አላሳድ አገዛዝ ወደቀ። እሳቸውም ሀገር ለቀው ጠፍተዋል።

የታጠቁ የሶሪያ ተዋጊዎች የፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድን የ24 ዓመት አገዛዝ ለመደምሰስ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተጠናከረ ወታደራዊ ዘመቻ እያካሄዱ ነበር።

በተለይም በሰሜናዊ ክፍል የሚገኙ የታጣቁ ተቃዋሚዎች ከረዥም ዓመታት በኋላ የአገሪቱ ጦር ላይ ድንገታዊ ጥቃት ከከፈቱ በኃላ ብዙ ቦታዎችን በፍጥነት ይዘዋል።

ከሳምንት በፊት ነው አሌፖን ዘልቀው የገቡት።

ከዛ በኃላ በመላ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉ የመንግስት መከላከያዎች በአስደናቂ ፍጥነት ፈራርሰዋል።

በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮች የአማጽያኑን ምት መቋቋም ከብዷቸው ድንበር አቋርጠው ኢራቅ ለመግባትና ጥገኝነት ለመጠየቅ ተገደዋል።

ተቃዋሚዎቹ በቀናት ውስጥ እጅግ በርካታ ቁልፍ ከተሞችን እና ቦታዎችን ከአላሳድ አገዛዝ ነጻ ያደረጉ ሲሆን ለሊቱን የአሳድ መቀመጫ ወደ ሆናችው ደማስቆ መግባታቸው ታውቋል።

አላሳድ ከደማስኮ ወጥተው ሄደዋል ተብሏል።

የፕሬዜዳንቱን ከደማስቆ መልቀቅ ሁለት ከፍተኛ የጦር አመራሮች ለሮይተርስ አረጋግጠዋል።

አሁን ላይ አሳድ የት እንደገቡ የሚታወቅ ነገር የለም።

የታጠቁት ተቃዋሚዎች ባወጡት መግለጫ ፤ " ጨቋኙ በሽር አላሳድ ከደማስቆ ለቀው ሄደዋል " ብለዋል።

" ደማስቆን ከጨቋኙ በሽር አላሳድ ነጻ አውጥተናል " ሲሉም ገልጸዋል።

በሽር አላሳድ ሀገሪቱን ለቀው መጥፋታቸውንም አሳውቀዋል።

ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያውንም ተቆጣጥረውታል።

አንዳንድ ቪድዮዎች እንዲሁም ሮይተርስ የአይን እማኞችን ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው በደማስቆ ጎዳናዎች ሶርያውያን ወጥተው ' ነጻነት ! ነጻነት ! ' እያሉ መፈክር ሲያሰሙ ደስታቸውን ሲገልጹ ታይተዋል።

እነ ሩስያ ፣ ኢራን ፣ አሜሪካ እና ቱርክ ?

የአገዛዙ ዋነኛ አጋር የሆኑት ሩሲያ እንዲሁም ኢራን ለአሳድ ቀጣይነት ያለውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ሲያሳውቁ ቢሰነብቱም አገዛዙን ከመፍረስ አልታደጉም።

ሩስያ በዩክሬን በሚያደርገው ጦርነት የተጠመደች ሲሆን፣ ኢራን ደግሞ እስራኤል በሊባኖስ ሔዝቦላህ ላይ በከፈተችው ዘመቻ ምክንያት ተዳክማለች።

ጦርነቱ ሲባባስ ሞስኮ የሩሲያ ዜጎች አገሪቱን ለቅቀው እንዲወጡ ጥሪ ስታቀርብ ነበር።

በሶሪያ የረጅም አመታት የእርስ በርስ ጦርነት ዋና ተዋናይቷ አሜሪካም ብትሆን ሁኔታውን አይታ ዜጎቿን " በደማስቆ በረራዎች እስካሉ ድረስ " ሶሪያን ለቅቀው እንዲወጡ ስትጮህ ነበር።

ቱርክ በሶሪያ ያሉ አንዳንድ የታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖችን ትደግፋለች።

የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለወራት አሳድን ከተቃዋሚዎች ጋር ፖለቲካዊ መፍትሄ ላይ አንዲደርሱ ግፊት ሲያደርጉ ነበር።

ፕሬዜዳንቱ የተቃዋሚዎችን የቅርብ ጊዜ ግስጋሴ እንደሚደግፉ ተናግረው " አሳድ ጥሪዬን ቢቀበል ኖሮ ይህ አይከሰትም ነበር "  ብለዋል።

#ሶሪያ : እ.ኤ.አ. ከ2011 ጀምሮ በተቃውሞ ስትናጥ ከቆየች በኃላ በከፋ የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ የምትገኝ ሲሆን በዚህም እጅግ በርካታ ሰዎች አልቀዋል። ሀገሪቱ እንዳልነበረ ሆናለች። ለሀገሪቱ እንዲህ መሆን የውጭ ኃይሎች አገዛዙን እና አማጽያንን በመደገፍ ረገድ ትልቅ ድርሻ አላቸው።

መረጃው ከአልጀዚራ፣ ሮይተርስ እንዲሁም ቢቢሲ የተሰባሰበ ነው።

@my_oromia


Репост из: Daniel daba
ይሄ አንገት ቆራጭ ቡድን የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፈ ነው።


በቀጣይ ወር ሊስት የሚደረግ ምንም ልፋት የሌለው ታማኝ እንዲሁም በ TON የሚደገፍ ፕሮጀክት ነው።አሁኑኑ ጀምሩት 👇

ሊንክ :-
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LYZPFQqZ


ኦሮሚያ ለዘላለም ታፍሮ እና ተከብሮ ይኖራል ። ጓድ ብሄር ብሄረሰቦችም በሰላም ይኖራሉ ። የኦሮሞ ጠላቶችም እያለቀሱ ይኖራሉ ። ምንም ማድረግ አይችሉም
@my_oromia


ከጥቂት ቀናቶች በፊት " የኦሮሞ ህዝብ ታረድኩ ብሎ በዚህ ደረጃ መጮህ የለበትም። የትግራይን ወጣት እኮ በጦርነቱ ጊዜ ያረደው ኦሮሞ ነው። " በማለት የኦሮሞ ህዝብ ላይ ሲቀልድ የነበረው የወያኔው አፈቀላጤ ስታሊን ገብረስላሴ ለ ኦሮሞ ህዝብ ጠቃሚ ምክር ለመምከር መጥቷል አንብቡት  😂😂😂 ይሄ ሰገጤ
@my_oromia


ጃል ሰኚ እንዃን ትጥቅ ፈታ ይመቸው 👏👏👏

ጃል ሰኚ ማለት እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በማእከላዊ ኦሮሚያ የሚገኘውን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ቀጥ አድርጎ ሲመራ እና ሲያታግል ነበር።

እናም ይህ በሠራዊቱ ውስጥ ከፍተኛ አመራር ደረጃ የነበረ ሰው እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ታግሎ ያታገለ ሰው ትግሉን አቋርጦ ሲገባ " ወደዚህ ውሳኔ እንዲደርስ ያደረገውን ምክንያት ከመመርመር ይልቅ የተለመደውን ጥላሸት የመቀባት ፖለቲካ እየተካሄደ ይገኛል ። እሱን እየወቀሱ የብልፅግና ተላላኪ እያሉ የሚገኙ የኦሮሞ ሚዲያዎችም ሆኑ አክቲቪስቶች እራሳቸውን እንደ ፃድቅ ነው የሚያዩት ። እሱ ከዛ ጫካ ትቷቸው እንዲወጣ ያደረገው የነሱ ችግር ሳይሆ የግል ጥቅሙን ፈልጎ እንደሆነ " አድርገው ይደሰኩራሉ።

በጣም እኮ እንተዋወቃለን የኦሮሞ የትግል አባት የሆነው የ ጃል ዳውድ ኢብሳን ስም በተቀናጀ መልኩ ለማጥፋት ሴራ ስትሰሩ እንደነበራችሁ እያወቅን ዝምታን የመረጥነው ስማችሁን ከነ ብልግናችሁ ያልገለፅነው ሁሉም ነገር በውስጥ ይፈታል ብለን ነው። እንጂ ለጃል ዳውድ ያልተመለሰ ስብስብ ኦሮሞን ነፃ ያወጣል ብለን አንጠብቅም። ለሀቅ ብለው የሚታገሉትን በናንተ ገንዘብ ወዳድነት ተብሎ ሲከሽፉ ምርጫ በማጣቱ ከብልፅግና በላይ ለህዝብ ስጋት ሆናችሁ ስትገኙ ምን ማድረግ ነበረበት ትጥቀ ከመፍታት ውጪ ?

በነገራችን ላይ በኦሮሞ ዲያስፖራ ኮሚኒቲ ውስጥ የሚገኙ የመጨረሻ ጎጠኛ ቡድኖች ገንዘባቸውን ለሰፈራቸው ታጣቂ ለይተው ሲለግሱ እንዲሁም ጃል ዳውድ ኢብሳን ለማስወገድ የሄዱበትን የውስጥ ተጋድሎ በሙሉ ላለፉት 1 አመታት ዝም ብለን ያሳለፍነው ማውራታችን ትርፉ ለጠላት አጀንዳ መክፈቻ ነው ብለን ነው።

ሠራዊቱ ትግሉ የትም እንዳይደርስ ማነቆ በመሆን ሲጎትቱ የከረሙ ብዙ የጥቅም አካሎች ተሰግስገው ሞልተውታል።

አስገዳጅ ካልሆነ በቀር እኔ በዚህ ጉዳይ ተመልሼ ምንም አይነት ፅሁፍ አልፅፍም ። ፈጣሪ ብቻ ጃል ዳውድ ኢብሳን በጤና ይጠብቅልን ብላችሁ ፀልዩ ።
@my_oromia


የመርካቶ ነጋዴ ወንጀል አልሰራሁም ብሎ ይከራከራል ብለን ስንጠብቅ የምቀኝነት መልስ ሰጥተዋል😂 👇

ባለስልጣኑ 👉" ያለ ደረሰኝ ስትገበያዩ ከተገኛችሁ በ 100ሺ ብር ቅጣት ብቻ አናልፋችሁም ኢንቨስቲጌሽን እንጀምርባችዋለን ። ይሄ ደግሞ በጣም ይጎዳችዋል "

ምቀኛው የመርካቶ ነጋዴ :- እኛ ላይ ብቻ ለምን ትበረታላችሁ ? በኢትዮጵያ የሚገኙ የ ቻይና ፋብሪካዎች እኮ ደረሰኝ አይቆርጡም። ብለው መልሰዋል 🤣🤣

@my_oromia


ከዚህ በፊት የተለያዩ Airdrop ፕሮጀክቶችን ስትሰሩ የነበራችሁ በሙሉ እንዃን ደስ አላችሁ ✅

ቴሌግራም ያለፈ ተሳትፎአችሁን በሙሉ ካልኩሌት አድርጎ ወደ ስጦታ መለወጥ ጀምሯል።

ከታች ያለው ሊንክ ውስጥ ስትገቡ ወዲያውኑ ነጥባችሁን ይሰጣችዋል። እሱን ነጥብ ይዛችሁ ጠብቁ ። በተለይ Xempire , hamster እና Note coin ሰርታችሁ የነበራችሁ ጥሩ ነጥብ ይሰጣችዋል። መልካም እድል
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LYZPFQqZ


#USA

ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዜዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጾታቸውን የቀየሩ የሀገሪቱ ጦር አባላት ወታደሮችን እንደሚያግዱ ተነገረ።

ትራምፕ ሰዎች ተፈጥሯዊ ጾታዎችን መቀየር የለባቸውም ብለው ያምናሉ።

ይህን ተከትሎም ጾታቸውን የቀየሩ እና የሀገሪቱ ጦር አባላት የሆኑ ወታደሮችን ከስራ እንደሚያግዱ ዘ ታየምስ ዘግቧል።

እንደዘገባው ከሆነ 15 ሺህ ጾታቸውን የቀየሩ ወታደሮችን የማባረር እቅድ አላቸው።

ከዚህ በተጨማሪም ተፈጥሯዊ ጾታቸውን የቀየሩ አሜሪካዊያን የሀገሪቱን ጦር መቀላቀል እንዳይችሉ እገዳ እንደሚጥሉም ተገልጿል።

ዶኔልድ ትራምፕ በከ2016-2020 ድረስ በስልጣን ላይ በነበሩባቸው ዓመታት ውስጥ ተፈጥሯዊ ጾታቸውን የቀየሩ ዜጎች የአሜሪካ ጦርን እንዳይቀላቀሉ እገዳ ጥለው የነበረ ቢሆንም ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ይህንን እገዳ አንስተውታል።

ይህን መረጃ ዘ ታይምስን ዋቢ በማድረግ ያጋራው አል አይን ኒውስ ነው።

@my_oromia


Репост из: Gumaa Oromtichaa
ይመጣል ሲሉ "በመድፍ ታጅቦ"
ገዳም ተገኘ መቋሚያ አንግቦ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ብሄር ብሄረሰቦች በራሳቸው ቋንቋ በሰላሌ ለተፈፀመው ግፍ ሀዘናቸውን ገልፀዋል። እንዲሁም ፋኖን በፅኑ አውግዘዋል
@my_oromia


"ፍቅር ቦታ አለው ። ፍቅር የሚሰራው ፍቅር ለሚገባው ሰው ነው። ለገዳይ ፍቅር ሳይሆን ፍትህ ነው የሚያስፈልገው። ገዳዮች ለፍትህ መቅረብ አለባቸው "

ሀጫሉ ሁንዴሳ ከ 6 አመት በፊት የተናገረው።
ነብስ ይማር ቃልህን ባለመስማታቸው አንተንም ካንተ በዋላም ብዙዎችን አጥተናል
@my_oromia

Показано 20 последних публикаций.