ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ጥር 24 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች
👉በርንመዝ ከብሊቨርፑል
👉በርንመዝ ጠንካራ ተፎካካሪ ነው። ቶቲሃምን፣ማንቸስተር ዩናይትድን፣ ኒውካካስልን አሸንፏል።በሁሉም ውድድሮች 12 ተከታታይ ጨዋታ አልተሸነፈም። የበርንመዝን የዘንድሮ ጥንካሬ እንመለከታለን።
👉አርሰናል ከ ማንችሰተር ሲቲ
👉ከፍተኛ የተቀናቃኝነት ስሜት እየተመለከትንበት የምንገኘው ጨዋታ በከፍተኛ ደረጃ እየተጠበቀ ነው።እንነጋገርበታለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey