ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ህዳር 18 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ምሽት በተደረጉት ዘጠኝ ጨዋታዎች በአጠቃላይ 40ጎሎች ተቆጥረዋል።
👉 ማንችስተር ሲቲ 3-3 ፌይኖርድ
ሲቲ 3ለ0 ሲመራ ቢቆይም በ15 ደቂቃ ውስጥ 3 ጎል አስተናግዶ ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ።
👉ጋርዲዮላ ቶሎ ወደ አሸናፊነት መመለስ ለምን አቃተው?
👉ሊቨርፑል ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ ለተቃረበው መሃመድ ሳላህ የውል ማደሻ ኮንትራት አላቀረበም።ለምን? መሃመድ ሳላህ የተናገረውን እና ይህንን ተከትሎ የተሰጡ አስተያየቶችን እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey