ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ታህሳስ 12 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የኢትዮጰያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የሚያከናውነው ጠቅላላ ጉባኤ እና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጠበቀ ነው። ከዚህ በመነሳት በስፖርቱ ዓለም አቀፍ ግንኙነትን እንዴት ማዳበር እንደሚቻል እንነጋገራለን።
👉የኢትዮጰያ ጂምናስቲክ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት እና በዓለም ዓቀፍ የጂምናስቲክ ፌደሬሽን አመራር የሆኑት አቶ ገበያው ታከለ እንግዳችን ናቸው።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey