ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ የካቲት 13 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉አስቶን ቪላ 2-2 ሊቨርፑል
ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል።አሁን ከአርሰናል ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት 8ነው።በጨዋታው ላይ የታየውን ፉክክር እንዴት ትገልፁታላችሁ?
👉ሪያል ማድሪድ 3-1ማንችስተር ሲቲ(6-3)
ማንችስተር ሲቲ እንደተጠበቀው ጠንካራ ተፎካካሪ አልሆነም።አሁን ከቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ውጭ ነው።
👉ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey