ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ የካቲት 14 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሳምንቱ መጨረሻ ተጠባቂ ጨዋታዎች
👉የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 16ውስጥ የገቡ ቡድኖች ማን ከማን ጋር እንደሚገናኝ ዛሬ ይፋ ይሆናል።እንመለከተዋለን።
👉ማንችስተር ዩናይትድ ገቢው መቀነሱን አሳውቋል።በተጫዋቾች ግዢ ላይ በርካታ ስህተት እንደፈፀመ በተደጋጋሚ ተገልጿል።ደጋፊዎችም ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።እንመለከተዋለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey