ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ የካቲት 15 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሳምንቱ መጨረሻ ተጠባቂ ጨዋታዎች
👉ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል
👉ይህንን ጨዋታ ሊቨርፑል የማሸነፍ ዕድሉ 40.5% ሲቲ ደግሞ 35% እንደሚሆን እና በአቻ ውጤት የመጠናቀቅ ዕድሉ ደግሞ የ 24.5% እንደሆነ ተገምቷል።
👉የበላይነትን ለመውሰድ ከሚያደርጉት ጥረት እና የዋብጫ ፉክክሩ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ያለውን ጨዋታ እንመለከታለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey