ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ሚያዝያ 09 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ሪያል ማድሪድ 1-2 አርሰናል(1-5)
ማድሪድ በብዙ ዝግጅት ያደረገውን ጨዋታ ተሸነፈ።የተሻለ እንቅስቃሴ ማሳየት በተቸገረበት ጨዋታ ማድረግ የቻለው 3 ኢላማቸውን የጠበቁ የጎል ሙከራዎችን ብቻ ነው።
👉አርሰናል ከ16ዓመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜን ተቀላቀለ።
👉ስለ ምሽቱ ጨዋታ ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey