🎯የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ነው (10ኛ ክፍል አይካተትም)
👆ይህንን መረጃ እንደምናጣራ የነገርናችሁ ሲሆን አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ላይ ባደረግነው ማጣራት እውነት ነው አስረኛ ክፍል አይኖርም ምክንያቱም ሁሉም ተማሪዎች አንድ አይነት ስላልተማሩ ። ለማንኛውም በትምህርት ሚኒስትር ገፅ official እስከሚሆን ድረስ ለተማሪዎች ምንም አን
ልም ምክንያቱም ሀሳቡ ሊቀየር ስለሚችል ። ወይም ሌላ አሰራር ሊኖር ስለሚችል ብሎናል ። ስለዚህ official እስከሚሆን መጠበቅ ይሻላል ።
Source:- Entrance tricks
Join🔻
https://t.me/Temari_podcast