አርሰናል የማርቲን ዙቢሜንዲ የውል ማፍረሻ 60 ሚልዮን ዩሮ እንደሆነ ያውቃሉ ግን ከሚከፈለው 60 ሚልዮን ዩሮ የበለጠ ለመክፈል ይፈልጋሉ ለዚህም ምክንያት የሆነው በአንዴ ሙሉውን ላለመክፈል እና በሚቀጥለው ክረምት ሌላ ዝውውር እንዲያደርጉ የሚያስችል ሁኔታ ውስጥ ለመሆን ነው።
- ዴቪድ ኦርንስቲን
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
- ዴቪድ ኦርንስቲን
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL