አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://t.me/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


هذا الأخ العزيز(كمال /أبو يزيد ) محبوب عندنا وثبته الله تعالى على الحق

የለተሞዎችን ቡድን በጨረፍታ ጠቅ አርጓል

https://t.me/abumuazhusenedris


↪️የጁሙዐ ኹጥባ↩️
=
በቡኻሪ የሰለፊዮች መስጂድ


አቡ ዐብዲላህ(ዐብዱሶመድ)

በጉትን ቡኻሪ መስጂድ የሰጠው ማስታወሻ


وقال الشيخ ابن باز في مجموع الفتاوى

(15/441): "الاعتكاف هو المكث في المسجد لطاعة الله تعالى سواء كانت المدة كثيرة أو قليلة ، لأنه لم يرد في ذلك فيما أعلم ما يدل على التحديد لا بيوم ولا بيومين ولا بما هو أكثر من ذلك

وهو عبادة مشروعة إلا إذا نذره صار واجبا بالنذر وهو في المرأة والرجل سواء" اهـ

رابط المادة: http://iswy.co/e3fci


فأخلص جميع أعمالك لله سبحانه ولا تتطلع لأحد، وأدخل نفسك في قوله تعالى: {قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ * لَا شَرِيكَ لَهُ وَبِذَلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ} [الأنعام: ١٦٢ - ١٦٣].


إذا قوي الإخلاص لله وحده في الأعمال ارتفع صاحبه إلى أعالي الدرجات، يقول أبو بكر بن عياش: "ما سبقنا أبو بكر بكثير صلاة ولا صيام، ولكنه الإيمان وقر في قلبه والنصح لخلقه".

وفي هذا يقول عبد الله بن المبارك: "رب عمل صغير تعظمه النية، ورب عمل كبير تصغره النية" وبالعمل القليل مع الإخلاص يتضاعف الثواب

، يقول النبي - صلى الله عليه وسلم -: «من تصدق بعدل تمرة من كسب طيب ولا يقبل الله إلا الطيب فإن الله يقبلها بيمينه، ثم يربيها لصاحبها كما يربي أحدكم فلوه (١) حتى تكون مثل الجبل العظيم» (متفق عليه).

قال ابن كثير (٢): في قوله تعالى: {وَاللَّهُ يُضَاعِفُ لِمَنْ يَشَاءُ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ} [البقرة: ٢٦١] قال أي بحسب إخلاصه في عمله

وإذا قوي الإخلاص وعظمت النية وأخفي العمل الصالح مما يشرع فيه الإخفاء، قَرُب العبد من ربه، وأظله تحت ظل عرشه

يقول النبي - صلى الله عليه وسلم -: «سبعة يظلهم الله في ظله ... وذكر منهم: ورجل تصدق بصدقة فأخفاها حتى لا تعلم شماله ما تنفق يمينه». (متفق عليه).

بركة العمل في الإخلاص وإن قل العمل:
إذا أخلص العبد النية وعمل عملاً صالحاً ولو يسيراً فإن الله يتقبله ويضاعفه.

t.me/abumuazhusenedris


Репост из: ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ጥንቃቄ

ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ አደራ ከምታምኑት  ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ  እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው

ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው
scam ነው

ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ

Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session  የሚለውን ተጭናቹ  ok በማለት 24  ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24  ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው

ለሁሉም ሼር አድርጉት

ይህ አደራረጉ ላልገባቹ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ
በውስጥ መስመር አናግሩኝ @twhidfirst1


السلفية ليست تترك على يد رجل متخبط ليلعب بها
السلفية منهج مؤسسة من كتاب الله وسنة رسول الله على فهم السلف الصالح لا على فهم رويبضة

وإنما من كتاب الله وسنة رسول الله صلى الله عليه وسلم واستنباط كبار العماء الأمناء إن أصابوا الحق




ሁለተኛ ነቢዩንﷺ ስለ መውደድ

وعبر عن ذلك سعد بن معاذ ـ رضي الله عنه ـ حين قال للنبي ـ صلى الله عليه وسلم ـ كما ذكر ابن هشام وغيره في السيرة النبوية:

" يا رسول الله، هذه أموالنا بين يديك، خذ منها ما شئت ودع منها ما شئت، وما أخذته منها كان أحب إلينا مما تركته، لو استعرضت بنا البحر لخضناه معك ما تخلف منا أحد،

إنا والله لصبر في الحرب صدق عند اللقاء، فامض بنا يا رسول الله حيث أمرك الله

https://t.me/abumuazhusenedris


እንቁራሪት አትፍራ!
_
ሳሎን ለሳሎን ስትዝለገለግ በጭራሮ ለማስወጣት ስትሞክር ወዳንተ ነው የምትዞረው

ይሁን እንጂ አትፍራት ጥርስ የላትም አትናከስም በጭራሮው አጥብቅህ ጨርፋት ካጥር ውጭ እስከምትወጣ ድረስ

ገና ለገና ከነካሇት ትዞርብኛለች ብለህ ከተውካት ልክፍቷ ይቀጥላል ሁሌ እሷን እያየህ እየተቅለሸለሽክም ትኖራለህ።

https://t.me/abumuazhusenedris


ክፏቹህን እንደምታደርሱልን ሁሉ ወደኛ መልካም ስትውሉልንም አሳውቁን ይበልጥ እንደምትወዱን አውቀን እንወዳቹህ ዘንዳ!

t.me/abumuazhusenedris


በደንብ ስሟትማ
ይችም እዛው ገራዶ
እንዶድ በር ቢላል
መስጅድ ዛሬ ማታ
ከተራዊህ ሶላት
የተቀዳች ናት

https://t.me/geradobilalmesjid/2479


ኡፎይ እኔ ነኝ ከጎኑ ነኝ የሚሉ ወጣቶች ልጁንም እምነታቸውንም ሚወዱት አይመስለኝም።

በሌላ በኩል እፎይ ይገደል የምትሉ ሙስሊም ወገኖች እንደዛው የእምነታቹህን ጥልቅ ጥበብ መስለሐና መፍሰዳ ሚባለውን ያ ቃቹህ አይመስለኝም። ብትመክሩትና ቢታንስ ተቀበልንውም አልተቀበልንውም ወደ ይቅርታው አማራጭ እንድመጣ ብታደርጉት ይሻላል።

ያለንባት ሀገር ማነች ብሎ ቁሞ ማሰብ ይቀድማል ይገደል ሳይሆን በህግ ይጠየቅ ነው ሚባለው ወደ ህግ ከቀረበ መንሆን ያለበት ነገር በጋራ ይታያል።

ሲጀመር በዚህ ከብብቱ ሺታ በሚከረፋ ንግግሩ አብዛኛው የራሱ እምነት ተከታይ ወደ ኢስላም ይነጉዳል ኢንሻአሏህ።

https://t.me/abumuazhusenedris


አይ አልመንጀኒቄ!
ሳንቀላፋ ተሰርቄ

ትናንትና ተንቦርቅቄ
ዛሬስ አፈርኩ ተሳቅቄ

መቼም ለኔ ጉራ ብርቄ
እልሃም ነኝ ሀቅ እርቄ

አለችኝ ስል መንጀኒቄ
ባዶ ቀረሁ ተሰርቄ

ዱሮም እኛ መሰራረቅ
ልምዳችን ነው መቦራረቅ

እድጋችንም አይነ ደረቅ
ከተጣላን____አንታረቅ

ተጨማምሮ ነገር መስበቅ
ተማረከ አልመንጀኒቅ

ዱሮን ብለን እንዳላልንው
ሚሳኢል ነው ተወብጫፊው

ለሙርጂኦች አስበርጋጊው
አሁን እኛን ሊያጠቃን ነው
====
እባካቹህ አድሱን መንጀኒቅ እና አድሱን ጦሳ ጆይን በሉ አጅር ታገኛላቹ የብቸኛውን የኢትዮጲያውን ሸይኻችን ምክር ለማገኘት።ከከከ

https://t.me/abumuazhusenedris






ነቢዩﷺ ሰድስት ነገሮች በኡመታቸው ላይ ሲፈሩ ሰምቻለሁ ይላል ዐባሱል ጊፋሪ

1/የህፃን መሪነት
2/የፖሊስ መብዛት
3/መፋረድ ላይ ጉቦ(መቀበል)
4/ዝምድናን መቁረጥ
5/ደም ላይ ማቃለል
6/ከአቅም በላይ(ድምፅን)ማሳምር ቁርአንን መዛምርት አርገው ይይዙና ከነሱ ያልተሻለንና የማያውቅን(ሶላት ላይ) ያስቀድሙና ማዜምን ያዜምላቸዋል።



عن عباس الغفاري قال سمعت رسول الله صلى الله عليه وسلم (يتخوف على أمته ست خصال : إمرة الصبيان وكثرة الشرط والرشوة في الحكم وقطيعة الرحم واستخفاف بالدم ونشوء يتخذون القرآن مزامير يقدمون الرجل ليس بأفقههم ولا بأفضلهم يغنيهم غناء)

أخرجه الطبراني في الكبير 18/37 وأحمد 3/494 والبخاري في التاريخ 7/80 حسن بطرقه وله شواهد
ማሳሰቢያ!
አሏህ በሰጠው ልክ ቁርኣንን ማሳመር ሱና አሊያም ዋጂብ ነው ችግሩ ከአቅም በላይ ለማሳመር እየጣሩ መልእክቱ ላይ አለማትኘኮር ነው ይላሉ ዑለሞች።

t.me/abumuazhusenedris


ወንድም እና እህቶች ተባበሩን!

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የሞተር ታርጋ መንገድ ላይ ወድቆ ጠፍቷል የሞተሩ ባለቤት ቤተሰቡን የሚያስተዳድረዉ የእለት እንጀራዉን የሚያገኝዉ በዚሁ ስለሆነ በዚህ ኑሮ ዉድነት ስራ ከፈታ ቀናቶች ስለተቆጠረ እባካችሁ ይህን ታርጋ ያገኘ ከስር በተገለጽዉ ቁጥር ያሳዉቀን

SHARE ....SHARE .....SHARE ....SHARE

0973096262
        or
0907136729


👉ለዛ ለመናፍስት አድርሱልኝ አደራ‼️

ሶለዋት እያወረዳችሁ አሰራጩት ሐያ!!


ሙሀመድ ﷺ
ሙሀመድ ﷺ

👉ሙሀመድ በሚል ስም አንሸማቀቅም።

🎙በኑረዲን አል-አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
محمد
محمد
محمد
Muhammed
Muhammed
Mhuammed
ሙሐመድ ﷺ ﷺ
ሙሐመድ
ሙሐመድ
لو أذن لي أن أموت لأجله لمت
ولو أذن لى لأنشد لأجله لأنشدت
ولو أذن لى أن أغني لأجله لفعلت

ولكن لا أفعل إلا ماأمرني وإنه أفضل وأحب إلي من نفسي ووالدي وأولادي والناسي أجمعين.

t.me/abumuazhusenedris

Показано 20 последних публикаций.