አጉል ስሜት ወደ ማትወጣው ችግር ያስገባህና ቡሃላ ሰለፊዮች ሁሌም መከራ አያጣቸውም ብለህ የውር የድንብር አካሂያድህን በሰለፊያ ቅብ ለመቀባት ከመሞከር ቀድመህ ረጋ ብለህ ሰለፊያንም ሰለፊዮችንም ተቋሙንም ጠብቅ።
በኛ ስሜታዊ አካሂያድ ቡዙ ንፁህ ጀመዐ ይጎዳል ደርስ ይቆማል ተቋም ለአጥፊወች ይረማመዳል።
ወንድሜ በሕሩ ሆይ! የዋሆችን ወደ ፈለከው እየወሰድክ አታስጎዳቸው አትቆስቁስ ረጋ በልና እንድረጉ ምከራቸው።