Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


የዛሬዉን ጥያቄ እንዴት አያችሁት??በኮሜንት ሀሳባችሁን ስጡን🙏

ከባድ ወይስ ቀላል


🔖ጨረስን ተባረኩ


በሉቃስ 11 መሠረት ኢየሱስ ይሄን ትውልድ ምን ብሎ ገልጾታል?
Опрос
  •   ታማኝ ያልሆነ
  •   ክፉ
  •   ምስጋና የለሽ
  •   ደፋር
8 голосов


ኢየሱስ የሰውነት ብርሃን ሲል የጠቀሰው ምንድን ነው?
Опрос
  •   መንፈስ
  •   ነፍስ
  •   አይን
  •   ጥበብ
11 голосов


10. የእውቀትን መክፈቻ ስለ ወሰዳችሁ፥ ወዮላችሁ ራሳችሁ አልገባችሁም የሚገቡትንም ከለከላችሁ።”
Опрос
  •   ጻፎች
  •   ፈሪሳዉያን
  •   የህግ አዋቂዎች
  •   ካህናት
8 голосов


9. አባቶቻችሁ የገደሉአቸውን የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ፥ ወዮላችሁ
Опрос
  •   ፈሪሳዉያን
  •   ጻፎች
  •   ሰዱቃዉያን
  •   የህግ አዋቂዎች
9 голосов


8. አስቸጋሪ ሸክም ለሰዎች ስለምታሸክሙ፥ ራሳችሁም በአንዲት ጣታችሁ ስንኳ ሸክሙን ስለማትነኩት፥ ወዮላችሁ።
Опрос
  •   ህግ አዋቂዎች
  •   ጻፎች
  •   ፈሪሳዉያን
  •   ካህናት
7 голосов


7. ሰዎች ሳያውቁ በላዩ የሚሄዱበት የተሰወረ መቃብር ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ።”
Опрос
  •   ጻፎች
  •   ፈሪሳዉያን
  •   የህግ መምህራን
  •   ሰዱቃዉያን
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
9 голосов


6. በምኵራብ የከበሬታ ወንበር በገበያም ሰላምታ ስለምትወዱ፥ ወዮላችሁ።የተባሉት እነማን ናቸዉ??
Опрос
  •   ካህናት
  •   የምኩራብ አለቆች
  •   የህግ መምህራን
  •   ፃፎች
  •   የህዝብ ሽማግሌዎች
  •   ፈሪሳዉያን
9 голосов


5. ከአዝሙድና ከጤና አዳም ከአትክልትም ሁሉ አሥራት የሚያወጡት የትኞቹ ናቸዉ??
Опрос
  •   ፈሪሳዉያን
  •   ካህናት
  •   የህግ መምህራን
  •   ጻፎች
  •   ሰዱቃዉያን
8 голосов


4. ጌታም እንዲህ አለው፦ “አሁን እናንተ________ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ታጠራላችሁ፥ ውስጣችሁ ግን ቅሚያና ክፋት ሞልቶበታል።
Опрос
  •   ፈሪሳዉያን
  •   ጻፎች
  •   ግብዞች
9 голосов


3. ዮናስ ለ_______ ሰዎች ምልክት እንደ ሆናቸው፥ እንዲሁ ደግሞ የሰው ልጅ ለዚህ ትውልድ ምልክት ይሆናል።
Опрос
  •   ለነነዌ
  •   ለተርሴስ
  •   ለጢሮስ
  •   ለሲዶና
10 голосов


2. ከዚያ ወዲያ ይሄድና ከእርሱ የከፉትን ሌሎችን________ አጋንንት ከእርሱ ጋር ይይዛል፥ ገብተውም በዚያ ይኖራሉ፤ ለዚያም ሰው ከፊተኛው ይልቅ የኋለኛው ይብስበታል።”
Опрос
  •   3
  •   5
  •   6
  •   7
11 голосов


የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ደቀ መዛሙርቱን ፀሎት እንዳስተማረ አንድ ሰው ሁሉ እየሱስም እንዲያስተምራቸው ጠይቀውታል። ይህ ሰው ማነው?
Опрос
  •   አናስ
  •   መጥምቁ ዮሐንስ
  •   አጋቦስ
  •   ዘካርያስ
10 голосов


1. እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ_______ ይሰጣቸው?”
Опрос
  •   ምግብ
  •   ልብስ
  •   መኖሪያ
  •   መንፈስ ቅዱስን
13 голосов


መብራቱን በመቅረዝ ላይ ማድረግ ያለብን ለምንድን ነው?
Опрос
  •   እሳቱ እንዳይጠፋ
  •   ብርሃኑ እንዲበራ.
  •   መብራቱ እንዳይጠፋ።
  •   የገባ ሁሉ ብርሃኑን እንዲያይ ነው
14 голосов


👉ፈዉስ ለታመመ ነዉ

👉ዉሃ ለተጠማ ነዉ

👉እንጀራ ለተራበ ነዉ

🔥ኢየሱስ ግን በሀጢአት ለወደቀዉና ለጠፋዉ ከእግዜር ለተለየዉ ለአዳም ዘር በሙሉ ነዉ🔥




Jeremiah 29 አማ - ኤርምያስ
11: ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
12: እናንተም ትጠሩኛላችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
13: እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።


#.የትኛዉንም ያልህ ብናዉቅ ከእግዚአብሔር በላይ ለራሳችን አናዉቅም

#.እርሱ ብቻ የሚጠቅመንን የሚረባንን ያዉቅልናል

#.የትኛዉንም ያልህ ሰላም ብንፈልግ በራሳችን ጥረት የምንፈልገዉን ሰላም አናገኝም

#.የእግዚአብሔር ሰላም ብቻ ፍፃሜና ተስፋ አለዉ

❤እግዚአብሔር አብሮን ይገኝ❤

🔥የሚጠቅመንን የሚረባንን እርሱ ብቻ ይወቅልን🔥


↪️ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 11
ምሽት 3️⃣:00 ላይ

🟢🔴አንብቡ ተዘጋጁ ተሳተፉ

👍ኮመንት 📱ሼር 🛒 ሪያክት እንደዝህ አይነት ጥያቀዎች እንዲቀጥሉ

@amharicbiblequize

Показано 20 последних публикаций.