Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Новости и СМИ


ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗
ቻናላችንን Join በማድረግ በቀላሉ ፈጣን መረጃዎችን ይከታተሉ።
የውስጥ መስመር👉 t.me/ayulaw
👇
Buy ads: https://telega.io/c/ayuzehabeshaofficiall

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


#ሰበር❗
የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ማምሻቸዉን ሶስት የህወሃት የጦር አዛዦችን ከስራ አግደዋቸዋል።
ጄኔራሎቹ ከስራ የታገዱት መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ የግጭት እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል።
የታገዱት ጄኔራሎች:-
1. ብ/ጄኔራል ምግበይ ሀይሌ
2. ሜ/ጄኔራል ዮሃንስ ወልደጊዮርጊስ
3. ሜ/ጄኔራል ማሾ በየነ ናቸው።
እነዚህ የታገዱት ጄኔራሎች በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ዋና የጦር አዛዥ የነበሩ ናቸው።
አዩዘሀበሻ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ከስድስት ሳምንት ግምገማ በኋላ አሜሪካ 83 በመቶ የሚሆነውን የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (USAID) ፕሮግራሞችን መሰረዟን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በX ገጻቸው አስታውቀዋል።

" በቢሊዮን ዶላር ወጪ ይደረግባቸው የነበሩ 5,200 ኮንትራቶች ተቋርጠዋል " ያሉት ሚኒስትሩ " እነዚህ ለብሔራዊ ጥቅማችን ምንም የማያገለግሉ አንዳንዶቹ እንደውም የሚጎዱ ጭምር ናቸው " ሲሉ ነው የገለጹት።

ቀሪ 18 በመቶ የሚሆኑት ፕሮግራሞች (1000 የሚጠጉ) በስቴት ዲፖርትመንቱ በአግባቡ እየተመራ የሚቀጥል ይሆናል ብለዋል።

===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


"እኔ ስታርሊንክን ባጠፋው የዩክሬይን የጦር ግንባር ይፈርሳል" ሲል ኤሎን መስክ ተናገረ‼️
አሜሪካዊው ቢሊየነር አሎን መስክ ዛሬ ባሰፈረው መልእክት የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት መስጫ የሆነውን ስታር ሊንክ ለዩክሬይን ጦርነት ወሳኝ መሆኑን አስታውቋል፡፡

የዩክሬይን ማናቸውም ወታደራዊ ግንኙነቶች የሚከናወኑት በእሱ ባለቤትነት በሚተዳደረው በዚሁ ስታር ሊንክ አማካኝነት እንደሆነም ገልጿል፡፡ መስክ በኤክስ ገፁ ላይ ‹‹እኔ ፑቲንን ከዩክሬይን ጋር በሚደረገው ጦርነት ፈትኜዋለሁ፡፡ እናም የእኔ ስታር ሊንክ ሲስተም ለዩክሬይን የጀርባ አጥንት ነው›› ካለ በኋላ ስታር ሊንኩን ቢያጠፋው የዩክሬይን የጦር ግንባር ሙሉ በሙሉ እንደሚፈራርስ አስረድቷል፡፡

ለአመታት በተደረገው በዚህ ጦርነት ዩክሬን ላታሸንፍ ነገር ይህንን በማድረጉና ሰዎች በመሞታቸው እንደሚፀፅተውም አስረድቷል፡፡  ጨምሮም ‹‹አሁን ሁሉም የሚመለከተው ሁሉ ይህ ሰው እየበላ ያለው ጦርነት እንዲቆም ማድረግ አለበት፡፡ አሁን ሰላም ያስፈልጋል›› ብሏል፡፡
ኤሎን መስክ ይህንን መልእክት ያሰፈው የዩክሬይኑን ፕሬዝደንት ዘለንስኪን ከሩሲያ ጋር የማያልቅ ጦርነት ማድረግ እንደሚፈልጉ ገልፆ ‹‹ጨካኝ›› ካላቸው ከቀናት በኋላ ነው፡፡ ሩሲያና ዩክሬይን ጦርነቱን ከጀመሩ ሶስት አመታት የሞላቸው ሲሆን በሁለቱም በኩል ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት መድረሱ የሚታወቅ ነው፡፡
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ስለ crypto አለምአቀፋዊ መረጃዎችን እንዲሁም ጥቆማዎችን የምታገኙበት አለም አቀፋዊ የእንግሊዝኛ ቻናል እንጠቁማችሁ ከስር በተቀመጠው ሊንክ join👇👇👇👇
https://t.me/OfficialChannelCryptoHub
https://t.me/OfficialChannelCryptoHub

"This is not financial advice"


ተቃውሞ‼️
የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ለJesus Winner Ministry ለተሰኘ እምነት ተቋም የሰጠው 20 ሚሊዮን ሽልግ/$155,000/ በናይሮቢ ተቃውሞ አስነሳ። የናይሮቢ ነዋሪዎች እኛ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየን ፕሬዝዳንቱ ይሄን ሁሉ ብር ለሃይማኖት ተቋም መስጠታቸው አግባብ አይደለም በማለት ተቃውሞ አንስተዋል። የገንዘብ ድጋፍ ወደተደረገለት ቤተክርስቲያን ተቃዋሚዎች ለመግባት ሙከራ ያደረጉ ሲሆን ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ ተቃውሞውን ለመበተን ጥረት እያደረገ ይገኛል።
አዩዘሀበሻ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


የምስራች🎊🎉🎉‼️

🎆በመሃል መገናኛ አዲስ ድምቀት ከ ሲቲ ስኩዌር ሞል! 🎆

  📍 በምቹ ቦታ |🌴  ቀላል መዳረሻ🚐 |   ዘመናዊ ዲዛይን🌆🌇


ለ ንግድ ፣ ለቢሮ፣ ለካፌ   እና ለ ሬስቶራንት የሚሆኑ የሚከራዩ ቦታዎች አሉን

✅ ለሁሉም የንግድ አይነት የሚሆኑ ቦታዎች  🛍
✅24/7 በ CCTV ደህንነቱ የተጠበቀ ፣ ከ ተሟላ  የፓርኪንግ አገልግሎት ጋር 🚨🅿️
✅ የራሱ የሆነ የከርሰ ምድር ውሀ ያለው
✅ የመብራት መቆራረጥ የሌለበት
✅ አሳንሰር የተገጠመለት

ለሁሉም ምቹ 💯


ለመመዝገብ ይህንን ፎርም ይሙሉ⬇️⬇️
https://forms.gle/QpSsyBNTH3a3pbgi7

ወይም
 
📞 አሁኑኑ ይደውሉ! :
☎️📞0972206391
📱  በቴሌግራም ያግኙን👉.  @TEE_Properties

📱  ወይም በ ዋትስ አፕ👉0972206391

አድራሻ:- መገናኛ ፣ ሾላ መብራት  አጠገብ
📍https://maps.app.goo.gl/wRVFpnJPECTMLtFT6


እስራኤል በመላው ጋዛ የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት አቋረጦች‼️
የሀገሪቱ የኢነርጂ ሚኒስትር ኢሊ ኮኸን "ታጋቾችን ለማስለቀቅ እና ሃማስ ከጦርነቱ በኋላ በጋዛ ህልውና እንዳይኖረው ለማረጋገጥ ሁሉንም አማራጮች እንጠቀማለን" ሲሉ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ የሰጡት ትዕዛዝ በተለይ የተጣራ የመጠጥ ውሃ ለማቅረብ የሚውሉ ማሽኖችን ከስራ ውጭ እንደሚያደርግ ተገልጿል።

የጠቅላይይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስተዳደር በቀጣይም ወደ ጋዛ ውሃ እንዳይገባ ሊከለክል እንደሚችል ነው የተነገረው።
እስራኤል ባለፈው ሳምንት እሁድ ማንኛውም የሰብአዊ ድጋፍ ወደ ጋዛ እንዳይገባ ማገዷ ይታወሳል።
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


W26 smart watch
👉 የልብ ምት፣ካሎሪ መጠን፣ የእንቅልፍ ሰዓታችንን ወዘተ የሚለካ
👉 ስልክ መቀበል የሚያስችሎት
👉 step count ያለው
👉 ነፃ ኢርፓድ ያለው
👉 ሁለት የእጅ ማሰሪያ ያለው

በ 2500 ብር ብቻ
ይቺ ከለር ሳታልቅባችሁ አሁኑኑ እዘዙ!
ለማዘዝ👇👇👇👇👇👇
         📞 0954633900
   ወይም
ስልክና አድራሻዎን በ
👇👇👇👇👇👇👇
📥@one1753 ላይ

ይላኩልን!

ሌሎች እቃዎችን ለማዘዝ
@DUBAI_Tera2 ን ይመልከቱ


ዩናይትድ ስቴትስ የመንግሥት ሠራተኞች ከደቡብ ሱዳን እንዲወጡ አዘዘች‼️
ዩናይትድ ስቴትስ ደቡብ ሱዳን ውስጥ እየታየ ያለው ውጥረት እየበረታ በመምጣቱ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ውጪ ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች።

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ፣ ዛሬ በአወጣው የአስቸኳይ ጊዜ የጉዞ ማስጠንቀቂያ፣ በደቡብ ሱዳን ጦርነቱ መቀጠሉንና፣ ሕዝብ በቀላሉ ሊያገኛቸው የሚችላቸው የጦር መሳሪያዎች መኖራቸውን በማመላከት፣ የአስቸኳይ ጊዜ ሠራተኞች ያልኾኑ የመንግሥት ሠራተኞች በሙሉ ከደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ እንዲወጡ አዟል።

ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝደንት ሪክ ማቻር ጋራ ጥብቅ ግንኙነት ያለው የታጠቀ ቡድን ማክሰኞ ዕለት በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኝ የጦር ሰፈር ላይ ወረራ ማካሄዱን ተከትሎ፣ ለማቻር ታማኝ የነበሩት የጦሩ ምክትል አዛዥ ጀነራል ጋብሪኤል ዱፕ ላም እና ሁለት ሚኒስትሮች ለእስር ተዳርገዋል።
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


#ቴምር ሪልስቴት
7ሳይቶችን ስርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶቾ እና ሱቆች‼️
ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
         👉1 መኝታ 66ካሬ=
         10% ቅድመ ክፍያ 693,000ብር
         ሙሉ ክፍያ 6,930,000 ብር
         👉2መኝታ 71ካሬ
        10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
        ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
         👉2መኝታ 93ካሬ=
       10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
       ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
        👉3መኝታ 130ካሬ
      10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
      ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
        👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው         የሚጨርሱት
        👉30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
‼️ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ 
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
       👇👇👇👇👇👇
     +251939770177
     +251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp.https://wa.me/251939770177


የሪፖርተር መረጃ የተሳሳተ ነው:-ተቋሙ‼️
ምንም አይነት  አዲስ ታሪፍ ጭማሪ አልተደረገም‼️
ከሚያዝያ ወር ጀምሮ አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሆነ ተደርጎ በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃንና የማህበራዊ ሚዲያ የትስስር ገፆች እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ የተሳሳተ ነው።

ተቋሙ ከመስከረም  2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ4 ተከታታይ አመታት  በማኅበረሰቡ ላይ ጫና እንዳይፈጠር በየሩብ አመቱ ተከፍሎ ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘውን የታሪፍ ማስተካከያ  ከማስፈፀም ውጪ አዲስ ተግባራዊ ያደረገው የታሪፍ ማሻሻያ አለመኖሩን እንገልፃለን ብሏል።
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


Ads‼️
ከሞጀግ ኢንቨስትመንት ግሩፕ‼️
የተለያዩ የልጆች መጫወቻ ዕቃዎች አስመጪ ድርጅት‼️
🎯ለተለያዩ የመዝናኛ ፓርኮች
🎯ለልጆች መዝናኛ እና መጫዎቻ ቦታዎች
🎯ለትምህርት ቤቶች
🎯ለሆቴሎች
🎯ለመኖሪያ ቤቶች፣የሚገጠሙ በጥራት እና በብዙ አማራጮች አቅርበንልዎታል።
የሽያጭ ስልኮች❗
+251947555553
+251935509097


ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️
ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ በተለያዩ መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 1811 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ለ17ኛ ጊዜ እያሥመረቀ ይገኛል።
ለተመራቂ ተማሪዎች፣ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ እንዲሁም በዛሬው ዕለት ልጆቻችሁን ለምታስመርቁ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ።
Congratulations❗
አዩዘሀበሻ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


ማስታወቂያ

የመኪና ግዢ ሂደትዎን እንዴት ቀላል ማድረግ እንደሚችሉ እያሰቡ ነው?

ትክክለኛውን መኪና በትክክለኛው ዋጋ ከትክክለኛው አከፋፋይ እንዲያገኙ እንረዳዎታለን።

መኪና ለመግዛት ካሰቡ ብዙ አማራጭ እኛ ጋር ያገኛሉ እንዲሁም ለዘመናዊ መኪና ፈላጊዎች ስለሚገዙት መኪና እናማክራለን!!!

ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችንን Join በማለት ስለመኪና ወቅታዊ ዋጋ እና መረጃ ያግኙ
⬇️
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer
https://t.me/AbrahamDealer

@Ab_Cars🌟
ስለመረጡን እናመሰግናለን


የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት 109 ሚሊየን ብቻ ነው ተባለ‼️
የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ከ 120 ሚሊየን በላይ ይደርሳል ሲባል የቆየ ቢሆንም ከሳምንታት በፊት የወጣ የመንግስት መረጃ የአገሪቱ ህዝብ ብዛት 109 ሚሊየን ብቻ ነው ሲል መግለፁ ተሰምቷል።

የስታስቲክስ አገልግሎት ይፋ ባደረገው መረጃ ባለፈው ሀምሌ 2016 ዓም የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥሩ 109.4 ሚሊየን ደርሷል ሲል ነው የገለፀው።
Via:- ቅዳሜ ገበያ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


Syria from bad to worse‼️
በሶሪያ በተቀሰቀሰው ግጭት  በሁለት ቀናት ውስጥ ከ 1000 ሺ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ‼️
በአዲሱ የሶሪያ የጸጥታ ሃይሎች እና በቀድሞው የበሽር አልአሳድ መንግስት ታማኝ ተዋጊዎች መካከል በተቀሰቀሰው ግጭት እና የበቀል ግድያ በሁለት ቀናት ውስጥ ከ1,000 በላይ ሰዎች መሞታቸው  ተገልጿል ።

መቀመጫውን በብሪታኒያ ያደረገው የሶሪያ የሰብአዊ መብት ታዛቢ ቡድን እንዳስታወቀው ከማቾቹ መካከል 745 የሚሆኑት ንፁሀን ዜጎች ሲሆኑ ፣125 የሶሪያ የጸጥታ ሃይሎች እና 148 የአሳድ ታማኝ ተዋጊዎች ተገድለዋል ሲል አስታውቋል።

ይህ የበርካታ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው ግጭት በታህሳስ ወር የሶሪያ መንግስት ሀይሎች  የአሳድ አማፂያን ካስወገዱ ወዲህ  አስከፊው ግጭት መሆኑን የሰብአዊ መብት ታዛቢ ቡድኑ ገልጿል ።

ባሳለፍነው ሀሙስ የበሽር አል አሳድ ታማኝ ሃይሎች፣ በሀገሪቱ የባህር ጠረፍ አካባቢ ላታኪያ በተባለችው ከተማ የመንግስት ጸጥታ ሀይሎች ለደህንነት ስራ እየተንቀሳቀሱ ባሉበት ድንገት በከፈቱት ጥቃት ግጭቱ  መቀስቀሱ ይታወሳል።
ዘገባው የዘጋርዲያን ነው
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


በድጋሚ ተመረጡ‼️
ከ9 ዓመት በፊት በፕሬዝዳንትነት ዘመናቸውን በሪዮ ኦሎምፒክ ልጃቸውን ሮቤል ኪሮስን እንዲሳተፍ በማድረግ ከባድ ትችት ያስተናገዱት አቶ ኪሮስ ሀብቴ በድጋሚ የውሀ ዋና ፌዴሬሽን ፕረዝደንት ኾነው ተመረጡ።

የቀድሞው የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን ፕሬዝደንት የነበሩት አቶ ኪሮስ ሀብቴ አጠቃላይ ከተሰጠው  12 ድምጽ 9  ድምፅ በማግኘት  አሸንፈዋል።

በኦሮሚያ ክልል የተወከሉት አቶ ኪሮስ ሀብቴ ከአሁን በፊት ተቋሙን ለ8 ዓመታት በፕሬዝዳንትነት መምራታቸውም ይታወሳል።
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ምክትላቸውን ጄኔራል ታደሰ ወረደን አስጠንቅቀዋል‼️
"የሠራዊቱ አመራር ውሳኔ በሚል ሕገወጥ ኮንፈረስ ያካሄደው ቡድን ስልጣን ለመያዝ የሚያደርገውን ህገወጥ እንቅስቃሴ ይቁም" ሲሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በደብዳቤ አስጠንቅቀዋል(አዩዘሀበሻ)።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Показано 18 последних публикаций.