ዳእዋሰለፍያበአርጎባ(አቡ ሙርሰል)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ዳእዋ ሰለፍያ በአርጎባ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🔻በአሏህ መንገድ ላይ መዋደድ ያለዉ ትሩፋት

👉 ለወንድሞች የተደረገች አጠር ያለች ነሲሀ


https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


"አላህ የምትወዱትን እንዲሰጣችሁ ከፈለጋችሁ የሚወደዉን ፈፅሙ "


የተወረደውን እንከተል
======🔺======

➤ከሁላችንም የሚጠበቀው የተወረደውን ቁርአን መከተል ነው ። እውነታን ለመቀበል ልብህን ዝግጁ አድርገው ።

⭕️➤ መልካምን አስብ ጥሩ ስታስብ ይሳካልካል አትወድቅምም ... ❗️


ርዝመት 24:35 ደቂቃ
🔺--------👌----------🔺

በወንድም አቡ ኒብራስ

ከሪልስቴት ሰማይ ስር


🔺https://t.me/AbuNamuse/6354


🔺https://t.me/AbuNamuse/6354


👉ጀግናየ 👌ተኝተዉ ሁሌም ወደኋላ ከሚጎትቱህ ሰወች እና ጥራዝ ነጥቀዉ መዳረሻ ካጡት ነፃ ሁነህ ድንህን አጥብቀህ ያዝ ❗

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba


أن العلم الخاص قد يخفى على الأكابر ويعلمه من هو دونهم، وذلك يصد في وجه من يغلو من المقلدين إذا استدل عليه بحديث، فقال: لو كان صحيحا لعلمه فلان مثلا، فإن ذلك إذا خفي على أكابر الصحابة وجاز عليهم، فهو على غيرهم أخفى]

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba






🌹=====[]👆👆👆[]=====🌹

አቡ ኒብራስን ተወት አድራጋችሁ የሸይኹን መልሱለት ምን እያሉ ነው👉👂👆

‹‹ያሸነፈውን ፈርቶ ወደ ሚስቱ እሮጠ›› እንደሚባለው አትሁኑ!

ወይም እናንተ ሸይኹ ምን ማለት ፈልገው እንደሆነ የፈለጉበት ብላችሁ አብራሩት

ማዶ ላይ ሆናችሁ  ጠጠር የምትወረውሩ



🔗https://t.me/Abulharis1/3800


👉የዘመናችንን ሙሽሪኮች አቡ ጀህል ቢያገኛቸዉ ምርጥ አድርጎ ዳዕዋ ያደርጋቸዉ ነበር

https://t.me/daewaselfiyabeArgoba




⭕️⚠️⚠️ሞት⚠️⚠️⭕️

🚫ዛሬ ገራዶ
በ ሸሀችን አቡ ኒብራስ ጥፍጥናን ቆራጭ ስለሆነው ""ሞት""

👉ስለ ሽርክ አጥፊነት

👉ሰደቃ ትከለክላላችሁ❓

👉ስለ ቅሬ

👉ስለ ጫት

እና ሌሎችም ......

👌እጥር ምጥን ያለች ብዙ መልእክት የያዘች ደእዋ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/daawaselafyaGoha

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/emamulwadey




🔺1ኛው ጥያቄ:

  📤 ልብስ  አለባበስን  ከቁርጭሚት  ከፍ  አርጎ  ነው  የሚለበሰው  ወይስ  ግማሽ  ባት ድረስ ነው
===============
#ፊቅህ
#ስለ_አለባበስ

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1228


🔺2ኛው ጥያቄ:-

📤 ሚስቱን ፈታት እና አንድ ሃይድ እንዳየች ረጀዕቱ ሳይል ተገናኛት ከዚያም አረገዘች የተረገዘው ልጅ .... እንዴት ነው
==============
#ፊቅህ
#ባልና_ሚስት
#ስለፍች

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1231


🔺3ኛ ጥያቄ:-

📤 አንድ ሰው ሚስቱን ሲፈታ ማስመስከር ያስፈልገዋል ወይ ?  ሳያስመሰክር ቢፈታ ፍቺውስ ይወድቃል  ወይ ❓

=================
#ፊቅህ
#ባልና_ሚስት
#ስለፍች

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1232


🔺4ኛ ጥያቄ:

📥 ክርስቲያኖች  ያረዱትን  እርድ  ሙስሊሞች  ቢበሉ  ይፈቃዳል  ወይ ?
================
#ፊቅህ
#ስለ_እርድ

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1233


🔺5ኛ ጥያቄ:

📥 የዶሮ ኩስ ይነጅሳል ወይ ?
=========
#ፊቅህ
#ጦሃራ
#ነጃሳ

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1234


🔺6ኛ ጥያቄ:

📥 ሁለተኛ አግብቼ ነበር  ከዛ ሚስቴ አግብተሃል ስትለኝ ኧረ ወሏሂ አላገባሁም  አልኳት ይህን በማለቴ ሁለተኛ ሚስቴን እንደፈታሁ ይቆጠራል ወይ ?
===========
#ፊቅህ
#ባልና_ሚስት
#ፍቺ

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1235


🔺7ኛ ጥያቄ:

📥  ባለቤቴ  በሃይድ  ላይ  ሁኜ  ለግንኙነት  ጠራኝና  እንቢ  ስለው  መልእክተኛው ሰው ለሰው ስጁድ ቢያደርግና አዛዥ ብሆን ኑሮ ሚስት ለባሏ ሱጁድ እንድታደርግ አዝ ነበር ብለዋል ታዲያ ለምንድን ነው ለግንኙነት እንቢ የምትይኝ ?
===========
#ፊቅህ
#ባልና_ሚስት
#ሃይድ

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1236


🔺8ኛ ጥያቄ:

📥  ሰዎች ከሶላት ሲያሰላምቱ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ብለው "ወበረካቱህ" ሲጨምሩ ሰምቼ ደነገጥኩኝ ይህ ነገር በሸሪዓችን  አለ ወይ
===========
#ፊቅህ
#ስለ_ሶላት

🔊👌 በሼይኽ አቡ ኒብራስ
https://t.me/beyanoch/1237

Показано 20 последних публикаций.