👉ሰላተል ጀናዛ🔻
[ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رٰجِعُونَ]
"إِنَّ لِلَّـهِ مَا أَخَذَ، وَلَهُ مَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيءٍ عِنْدَهُ بِأَجَلٍ مُسَمَّىً"
ዛሬ (ጁምዓ ) የወንድማችን አቡ ሙሀመድ አህመድ እህቱ ወደ አኼራ ሂዳለች አላህ የጀነት ያድርጋት።
👉በአላህ ፍቃድ {አሁን ምሽት ላይ} ጀናዛው መስጂደል ይሰገድበትና ከነባሩ መቃብር ትቀበራለች
🔻 በመሆኑም መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ተገኝታችሁ እንድትሰግዱና እንድሁም መቃብሩ ቦታ በአፋጣኝ እንድንገናኝ ጥሪ ተላልፎላችኋል‼️
👉የቀብር ስነስርአት ሰአቱ አሁን ከምሽቱ ከ1:20 ጀምሮ ይካሄዳል
https://t.me/daewaselfiyabeArgoba