የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


نفهم الكتاب والسنة بفهم سلفنا الصالح
ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ እንገንዘብ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🛑 የሳዑዲ ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሺፕ ማመለከቻ ጊዜ ሊከፈት አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶታል። ሐሙስ ሚያዚያ 23/ May 1 ይከፈታል።

አፕለይ ከማድረጋችን በፊት (በኡድሩስ ፊ ሱዑዲያ) በሚለው ድረ–ገፅ አካውንት መክፈት ስለሚያስፈልግ፣ ያልከፈታች ከአሁኑ ከፍታችሁ ተዘጋጁ።

የአሁኑ የአካውንት አከፋፈት ከቀድሞው ስለሚለያይ፤ የት/ት ማስረጃ፣ የሕክምና፣ የፖሊስ ከወንጀል ነፃ ማስረጃ እና ሌሎችንም ይጠይቃል። በተገቢው ለመሙላት ሞክሩ!

አዲስ አካውንት ለመክፈት ይህን https://mim.moe.gov.sa/Registration/RegistrationFormFirstStep?q=https://studyinsaudi.moe.gov.sa ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።

ወይም እንደ አጠቃላይ ዌብሳይቱን ለመጎብኘት፣
https://studyinsaudi.moe.gov.sa/

ለማመልከት ፍላጎቱ ኖሯችሁ በመረጃዎቻችሁ አለመሟላት ያልተሳካላችሁ አብሽሩ በቀጣይ ዙር በተገቢው አሟልታችሁ መሙላት ትችላላችሁ። መች እንደሚከፈት ለጊዜው ስለማይታወቅ፣ በሚያሳውቁ ጊዜ እናሳውቃችኋለን።

አላህ ሁሉንም ይወፍቅ‼️


አስቸኳይ መልዕክት!

እባካችሁ  ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ!

ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣
      Tel: +375602605281
       Tel: +37127913091
       Tel: +37178565072
       Tel: +56322553736
       Tel: +37052529259
       Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል።
    እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።
እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም)  በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።  
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።


አልሐምዱሊላህ አላሁ አክበር!

በትላንትናው ዕለት ሚያዝያ 20/2017 ሐኒፍ ኢስላማዊ ድርጅት ከ ጉረባእ ሂዳያ ኢስላማዊ ድርጅት ጋር በመተባበር በሀድያ ዞን ሲራሮ ባደዋቾ ወረዳ ዌራሞ ቦንኮያ ቀበሌ ዞንጋ መስጂድ ላይ በተደረገው የዳዕዋ መርኃ ግብር 84 የሚሆኑ ሰዎች ሰልመዋል! አልሐምዱሊላህ!

በመርኃ ግብሩ ላይ በተለያዩ ኡስታዞች መሰረታዊ የዲን ትምህርቶች እና የግንዛቤ ማስጨበጫዎች የተሰጡ ሲሆን ፤ ለሰለሙ ሰዎች አስተማሪ ለመመደብ በድርጅቶቹ በኩል ቃል ተገብቷል።

በዚህ መርኃ ግብር ላይ በተለያየ መልኩ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን በሙሉ እያመሰገንን አላህ ስራቸውን እንዲቀበላቸው እንማፀናለን።

T.me/dawudyassin


📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም

√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ

√ከመግሪብ እስከ ኢሻ

√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

√ክፍል 73

√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ

T.me/dawudyassin


📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም

√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ

√ከመግሪብ እስከ ኢሻ

√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

√ክፍል 72

√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ

T.me/dawudyassin


ለፅናት/ለኢስቲቃማ የሚያግዙን ነገሮች

① ዱአ ማድረግ
③ ወንጀልን መራቅ
③ ከመጥፎ ጓደኞች መራቅ
④ቁርአን መቅራትን ማዝወተር
⑤ ልብን ሊያረጥቡ የሚችሉ የረቃኢቅ መፅሐፎችን ማንበብ

ፈዲለቱ ሸይኽ ሳሊህ ቢን ሰዓድ አሱሀይሚ

T.me/dawudyassin




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አህባሽ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ያለውን ንቀት ተመልከቱ !!!
ሁሉንም አክፍሮ ጨረሰና አሁን ደግሞ ሰለምቴዎች የሚባሉት አልሰለሙም ብሎ የለመደውን የጅምላ ማክፈር በሽታውን ይፋ አድርጓል።
ነባሩ እስልምና እያለ ሊያምታታ የሚፈልገው ይህን አይነት ከእስልምና ውጪ የሆነውን አመለካከት በሙስሊሙ ላይ ለመጫን መሆኑን አውቀን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል

T.me/dawudyassin


✍የሴት ልጅ መብት በእስልምና

➊ "ሴትን ልጅ የሚያልቅ ሰው የለም እርሱ የላቀና የተከበረ ሰው ቢሆን እንጂ ሴትን የሚያዋርድ ሰው የለም እርሱ የተዋረደ ሰው ቢሆን እንጂ።" ረሱል ﷺ

➋ ‹‹ስለ ሚስቱ የተገደለ ሰው ሰማዕት (ሸሂድ) ነው፡፡›› (አል ቲርሚዚ 1421/ አቡ ዳውድ 4772)

➌ በአንድ ወቅት አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ ዘንድ መጣና "ልወዳጀው ዘንድ ለመልካም ወዳጅነት እጅግ ተገቢው ሰው ማነው ?" አላቸው ። እሳቸውም በመጀመሪያ እናትህ አሉት ። ሰውዬውም "ቀጥሎስ?" አላቸው ።
ነብዩም ﷺ በ2ኛም "እናትህ" አሉት።
ሰውዬው አሁንም "ቀጥሎስ?" አላቸው
"በ3ኛ ደረጃም እናትህ" ሲሉ መለሱለት ረሱልﷺ። ሰውዬው አሁንም "ቀጥሎስ?" አላቸው ። እሳቸውም በመጨረሻ(በ4ኛው) "አባትህን" አሉት።

➍ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ግን “ከአማኞች ኢማኑ (እምነቱ) የተሟላው
ስነ ምግባሩ ያማረው ነው፡፡ ከናንተ በላጫቻችሁ #ለሴቶቻቸው በላጭ የሆኑት
ናቸው” ብለው ነበር፡፡
[አስሶሒህ፡ 284]

➎ መልእክተኛው ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም “#በሴቶች ጉዳይ አደራችሁን” ብለው ነበር፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም]

➏ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡- “አንድ ሙእሚን ወንድ
አንዷን ሙእሚናህ #ሴት (ሚስቱን) አይጥላ ፡፡ ከሷ የሆነን ባህሪ ቢጠላ ሌላ
የሚወደው አለውና፡፡” [ሙስሊም]

➐ “አዋጅ! ለናንተ #በሴቶቻችሁ ላይ ሐቅ አላችሁ፡፡ #ለሴቶቻችሁም
በናንተ ላይ ሐቅ አላቸው፡፡” [ሶሒሑልጃሚዕ፡ 7880]

➑ እንደዚሁ #ሴት ልጅ ከደረሰች ቦሃላ
ስታገባ ባልዋ ግማሽ ኢማኑ(እምነቱ) እንዲሞላ ምክንያት ናት።

➒ የሴቶች የማስተማር መብት በኢስላም

ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨَﺎﺕُ ﺑَﻌْﻀُﻬُﻢْ ﺃَﻭْﻟِﻴَﺎﺀُ
ﺑَﻌْﺾٍ ۚ ﻳَﺄْﻣُﺮُﻭﻥَ ﺑِﺎﻟْﻤَﻌْﺮُﻭﻑِ ﻭَﻳَﻨْﻬَﻮْﻥَ ﻋَﻦِ
ﺍﻟْﻤُﻨْﻜَﺮِ
”ኣማኝ ወንዶችና ኣማኝ #ሴቶች
ከፊሎቻቸው ለ ከፊሉ ረዳቶች ናቸው
በመልካም ያዛሉ ከመጥፎ የከለክላሉ።”
(ሱራ 9:71)
منقول
T.me/dawudyassin


«إِنَّ اللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا الْأَمَانَاتِ إِلَىٰ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ النَّاسِ أَن تَحْكُمُوا بِالْعَدْلِ ۚ إِنَّ اللَّهَ نِعِمَّا يَعِظُكُم بِهِ ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ سَمِيعًا بَصِيرًا»

«አላህ በአደራ መልክ የተሰጣችሁን ንብረት ወደ ባለቤቶቻቸው እንድታደርሱ ያዛችኋል፡፡ በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ በፍትህ እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)፡፡ አላህ እናንተን የሚገስፅበት ነገር ምነኛ ያማረ ሆነ! አላህ ሰሚ ተመልካች ነው፡፡»(ሱረቱ አን-ኒሳእ:58)


👆👆👆👆👆👆
አደራን ድብን አድርጎ መበላትና ማጉደል በተስፋፋበት ህብረተሰብ መሀከል እንዲህ ደግም አደራቸውን በአግባቡ የሚጠብቁ የአላህ ባሮችም መኖራቸው በጣም ያስደስታል አሏህ አምሳዮቿን ያብዛልን


አሚና ከምትባል የጉራጌ ተወላጅ ጋር  በዱባይ ለ 5 ወራት ያህል አንድ ስራ ላይ  ቆይተን ነበር ። በጊዜው  መጠኑ በዛ ያለ ገንዘብ አስቀምጪልኝ ብላ ሰጥታኝ ነበር ። ከዛ በኋላ በመጥፋቷ  አዳራሻዋን ሳላገኝ
4 አመታት ተቆጠሩ ።
እህቴ አሚና :-
ይህን እያየሽ ከሆነ ሀቅሽን እንድትወስጂ እጠይቅሻለሁ

ዓኢሻ  ጂብሪል telegram 👇👇👇
@aishajibrl


በቢላል ኮካ መስጅድ የተደረገ ሙሀደራ

ሞት

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin




በቢላል ኮካ መስጅድ የተደረገ የጁመዓ ኹጥባ

ከረመዷን በኃላ ያለን ሁኔታ

በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

T.me/dawudyassin




አስቸኳይ መልዕክት  ሼር

ከታች ያስያዝኩት ፈቶ  አንድ እህቴ ትላንት  ምሽት ትራንስፖርት ላይ  ስልክዋ በሌቦች ተቀምታ(ተሰርቃ) ነበር  ስልኩ እንዴት እንደከፈቱት ባይታወቅም በስልክዋ ያሉ ቁጥሮች(contact) ላይ ይህ መልዕክት በመላክ አለኝ ላላቸው ሰው የራሳቸው  አካውንት  እየላኩ  ብር  እያስላኩ ነበር ።
ባጋጣሚ ይህ መልዕክት እቤት ተላከ ሌሎች ጋ ደውላ ስታረጋግጥ እንደተላከ ተነገራት ሲም ካርዱ ተደውሎ ተዘጋ አሉ ግን ከ30 ደቂቃ ቦዃላ ዳግም ሚሴጅ መላክ ተጀመረ !! ዳግም ወደ ቴሌ ቢደወልም ስለ ተደጋገመ መዝጋት አንችልም አሉ!!
ተዘጋ የተባለው ሲም ካርድ ማን እንዳስከፈተው አላህ ይወቀው ??
ይህ የሌባ የስርቆት በአሁን ሰዐት የተጀመረ ሙድ እደሆነ ስሠማ ሶሞኑም እንዲ የተደረገ ሰው እንዳለ ሲነገረኝ ይህ መልዕክት ለሁሉም መሰራጨት አለበት
ስልክ መጥፋቱ አንሶ ገና ሌላ እዳ ውስጥ መግባት በጣም ከባድ ነውና
በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

🌿ማጠቃሊያ🌿

1ኛ በተቻለን መጠን ጥንቃቄ እናድርግ ትራንስፖርት ላይ ሆነን ስልክ ስናወራ(ስንጎረጉር) የመኪና መስኮት ዝግ መሆኑን እናረጋግጥ።

2ኛ ምናውቀው ሰው ቢሆን እንኳን እንዲ ብር ላክልኝ የሚል መልዕክት ከደረሰን ደውለን እሱ መሆኑን ሳናረጋግጥ አንላክ የራሱም አካውንት ቢልክልን እንኳን

3ኛ ምን አልባት አላህ አይበለውና ስልካችን ቢሰረቅ ተሎ ለማዘጋት እንሞክር

4ኛ ስልካችን ለማዘጋት ቴሌዎች ሚጠይቁት ሲም ካርዱ ያወጣው
ስም ከነ አያት
የወጣበት አ/ምህረት
የወጣበት ቦታ
ስልኩ ሲወጣ ሌላ የተመዘገበው ስል ቁጥር
እናም ብዙ ግዜ ምንደዋወልባቸው 3/5 ስልኮች ስለ ሚጠይቁ በቃላችን  መያዝና እነዚን ማወቅ አልያም የስልካችን puk ኮድ ማወቅ አለብን።

ይህ መልዕክት ለሁሉም እንዲዳረስ ለሁሉም ሼር እንዳድርገው

ወንድማቹ አቡ አብድሯህማን


سيد الإستغفار


سَيِّدُ الِاسْتِغْفارِ أنْ تَقُولَ: اللَّهُمَّ أنْتَ رَبِّي لا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وأنا عَبْدُكَ، وأنا علَى عَهْدِكَ ووَعْدِكَ ما اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بكَ مِن شَرِّ ما صَنَعْتُ، أبُوءُ لكَ بنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وأَبُوءُ لكَ بذَنْبِي فاغْفِرْ لِي؛ فإنَّه لا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ. قالَ: ومَن قالَها مِنَ النَّهارِ مُوقِنًا بها، فَماتَ مِن يَومِهِ قَبْلَ أنْ يُمْسِيَ، فَهو مِن أهْلِ الجَنَّةِ، ومَن قالَها مِنَ اللَّيْلِ وهو مُوقِنٌ بها، فَماتَ قَبْلَ أنْ يُصْبِحَ، فَهو مِن أهْلِ الجَنَّةِ.
الراوي : شداد بن أوس | المحدث : البخاري | المصدر : صحيح البخاري
الصفحة أو الرقم: 6306 | خلاصة حكم المحدث : [صحيح]
التخريج : من أفراد البخاري على مسلم

اللهُ عزَّ وجلَّ رَحيمٌ بعِبادِه، غَفورٌ لذُنوبِهم، وعلى المُسلِمِ أنْ يَحرِصَ على طلَبِ رَحمةِ اللهِ، ويُداوِمَ على الاستغفارِ.
وفي هذا الحديثِ بَيانٌ مِن رَسولِ اللهِ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم لأفضَلِ صِيَغِ الاستِغفارِ وأحَبِّها إلى اللهِ تعالَى، وأكثَرِها ثَوابًا، وأَرْجاها في القَبولِ؛ فأخبَر صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّ «سيِّدَ الاستغفارِ»، أي: أفْضَلَ صِيَغ الاستغفار وأكثرَها ثَوابًا، وسُمِّيَ سَيِّدًا لأنَّه جامِعٌ لِمَعانِي التَّوبةِ كلِّها، وهو قَولُ المُسلمِ: «اللَّهُمَّ أنتَ ربِّي، لا إله إلَّا أنتَ، خَلَقْتَني»، فهذا إقرارٌ بتَفرُّدِ اللهِ تعالَى بالرُّبوبِيَّةِ والأُلوهِيَّةِ وبالخَلْقِ، ثُمَّ أقرَّ بخُضوعِه وعُبودِيَّتِه للهِ تعالَى فقال: «وأنا عبدُك»، ومِن تَمامِ العُبوديَّةِ: الالتزامُ بالعهْدِ الَّذِي أُخِذ عليه بالالتزامِ بالتَّوحيدِ والشَّرعِ أمرًا ونَهْيًا، فقال: «وأنا على عَهْدِك ووَعْدِك»، ومَعْناه: وأنا على ما عاهَدْتُكَ عليه، وواعَدْتُكَ منَ الإيمانِ بكَ، وإخْلاصِ الطَّاعةِ لكَ. والوعدُ ما جاء في الصَّحيحَيْنِ على لِسانِ النَّبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم: «مَن ماتَ لا يُشرِكُ باللهِ شَيئًا دخَلَ الجَنةَ»، فأخبَر بأنَّه مُصدِّقٌ مُؤمِنٌ بوَعْدِ اللهِ تعالَى بالثَّوابِ على عَملِه، وقائمٌ بكلِّ ما كلَّفَه اللهُ به، وبكلِّ ما وَعَده، ثُمَّ قَيَّد هذا بالقُدرة، فقال: «ما استَطَعْتُ»، فالْتِزامُه بكلِّ هذا بِحَسَبِ القُدرةِ والاستطاعةِ، وفي هذا إقرارٌ منه بضَعْفِه وحاجتِه لتَوفيقِ مَوْلَاه؛ ولهذا قال: «أعُوذ بِكَ»، أي: أَحتمِي وألجأُ إليك، «مِن شَرِّ ما صنَعْتُ»، والمرادُ به العذابُ المترتِّبُ على الذُّنوبِ والمعاصي التي تؤدِّي بالإنسانِ إلى الهَلَكةِ في الآخِرةِ، و«أَبُوءُ»، أي: أَعترِفُ «لك بنِعمتِك عليَّ، وأَبُوءُ»، أي: أَعترِفُ «لك بِذَنْبِي، فاغْفِرْ لي؛ فإنَّه لا يَغفِرُ الذُّنوبَ إلَّا أنتَ»، وفي هذا إقرارٌ بالذَّنْبِ، وأنَّه مِن صُنعِ المرْءِ نفْسِه، وقدْ أقرَّ واعترَفَ بأنَّه لا يَغفِرُ الذُّنوبَ إلَّا اللهُ؛ لِكَمَالِ مُلكِه، ولذا استَعاذ به مِن شَرِّ صَنِيعِه، وبيَّن بقوْلِه: «أَبُوءُ لكَ بنِعمَتِك علَيَّ» أنَّ عِصيانَه لم يكُنْ جُحودًا لنِعَمِ اللهِ عليه، بلْ هو مُقِرٌّ بها، وأنَّ مَعصِيَتَه كانتْ عن هَوًى وجَهْلٍ. ثُمَّ بيَّن صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أجْرَ هذا الذِّكرِ، فقال: «ومَن قالها مِن النَّهارِ مُوقِنًا بها» أي: بكُلِّ ما تَضمَّنَتْه مِن مَعانٍ وبثَوابِها، «فمَات مِن يَومِه قبْلَ أنْ يُمْسِيَ، فهو مِن أهْلِ الجنَّةِ، ومَن قالها مِن اللَّيْلِ وهو مُوقِنٌ بها، فمات قبْلَ أن يُصبِحَ، فهو مِن أهلِ الجنَّةِ» الداخِلينَ إليها مع السابقِينَ، أو مِن غَيرِ سابِقةِ عذابٍ. وفي هذا حَثٌّ وتَرغيبٌ وتَأكيدٌ على قَولِ هذا الذِّكرِ يَوميًّا نَهارًا وليْلًا.


በአሁን ግዜ ኢስላምን የበላይ ለማድረግና ሙስሊሞችን ለማንቃት የሚለፋ አካል ከስሜትና ከቡድንተኝነት የራቀ የሆነ ሊበረታታና ሊታገዝ ይገባል
T.me/dawudyassin


📚بلوغ المرام
📚ቡሉጉል መራም

√ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ

√ከመግሪብ እስከ ኢሻ

√በአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን

√ክፍል 71

√በቢላል ኮካ መስጅድ ከአብነት ዝቅ ብሎ ከአሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ጀርባ

T.me/dawudyassin

Показано 20 последних публикаций.