የታህሳስ 11 የረፋድ አበይት የአለም ዜናዎች !
🇺🇸🇮🇷 አሜሪካ በኢራን የነዳጅ ኩባንያዎች ና በ ኢራን በሚደገፈው የሀውቲ አማፂ ቡድን ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች ::
🇺🇦🇷🇺 ዩክሬን በቅርቡ ከ አሜሪካ የተረከበችውን የ ረጅም ርቀት ሚሳኤል በመጠቀም በደቡብ ሩሲያ ሮስቶቭ ግዛት ባለ አንድ የኬሚካል ፋብሪካ ላይ ጥቃት መፈጸሟን የሞስኮ ባለስልጣናት ተናገሩ ::
🇷🇺🇸🇾🇮🇱 የ ሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሶሪያው መሪ በሽር አላሳድ መገርሰሱን ተከትሎ በሀገሪቱ በተፈጠረው ቀውስ ዋናዋ ተጠቃሚ ሀገር እስራኤል ነች ሲሉ ተናገሩ ::
🇺🇸🇸🇾 አሜሪካ በሶሪያ 2ሺ ወታደሮች ማስፈሯን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል ::
🇺🇸🇸🇩 የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለሱዳን 200 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ የሰብአዊ ድጋፍ ይፋ ማድረጋቸውን ተናገሩ ::
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews