የኢቢኤስ አዲስ ነገር ዲጂታል ሚዲያ የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም የምሽት 1፡00 ሰዓት የሀገር ውስጥ ዋና ዋና ዜናዎች፡_
🇪🇹የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር የነበሩት ብናልፍ አንዱዓለም በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው በመሾም በዛሬው እለት ቃለ መሃላ ፈጸሙ፡፡
❇️ለሶስት ቀናት የሚካሄደው የገዥው ብልፅግና ፓርቲ 2ተኛ መደበኛ ጉባዔ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
🔽የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የታክስ ኦዲቶችን መርምሮ የሚያረጋግጥ አዲስ ክፍል ማደራጀቱን ገለጸ፡፡
🚝የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በግማሽ ዓመቱ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ቶን ዕቃ በባሕር ላይ አጓጉዣለሁ አለ፡፡
👉ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በግማሽ ዓመቱ 454 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ መሰብሰቡን የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቱ አሳወቀ።
“ዜና አዲስ ነገር ነው! አዲስ ነገርም ዜና ነው!"
ቆንጆ ቀን ተመኘንላችሁ!
ትክክለኛውን የኢቢኤስ አዲስ ነገር የቴሌግራም ገፅ ለመወዳጀት ተከታዩን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👉
https://t.me/ebstvnews
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN