የመጋቢት 1 የረፋድ ዓበይት የዓለም ዜናዎች ።
🎯አዲሱ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተመረጡትና ከቀናት በኋላ ቃለ መሐላ የሚፈፅሙት ማርክ ካርኔይ ከአሜሪካ ጋር በቀጠለው የንግድ ጦርነት ሀገራቸው አሸናፊ እንደምትሆን ተናገሩ።
🎯የሶሪያው ፕሬዝዳንት አህመድ አልሳሀራ በሀገሪቱ በተከሰተው ግጭት ሲቪል ሰዎችን የገደሉ ተጠርጣሪዎችን ወደ ሕግ እንደሚያቀርቡ ይፋ አደረጉ።
🎯የእስራኤል መንግስት ወደ ፍልስጤሟ ጋዛ ከተማ የሚቀርበውን የኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ።
🎯የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩክሬን ለሰላም ያላት ቁርጠኝነት አናሳ ነው ሲሉ ወቀሱ።
🎯የአሜሪካ የጤና ሚኒስቴር በገዛ ፈቃዳቸው ከስራ ለሚለቁ ሰራተኞች የማበረታቻ 25 ሺ ዶላር ክፍያ ለመፈፀም ቃል መግባቱ ተነግሯል።
#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews