Репост из: أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي
አስቸኳይ መልዕክት ለደሴ ሠለፍዮች በሙሉ :-
🔴 👉 የወንድማችን መሃመድ አወል ( ሃያት ሠፈር ጀጎላ ) እናት ወደ አኺራ አልፈዋል !!
ማንኛውም በደሴ ከተማ የምትገኙ ሠለፍዮች በሙሉ በቦታው ላይ በመገኘት የወንድማችንን እናት እንድትሸኙለት ስንል በጥብቅ እናሳስባለን !!
🔴 👉 መልዕክቱ አሁን ስለሆነ የደረሠን በየትኛውም ቦታ ያላችሁ ወንድሞች በስልክም እየተደዋወላችሁ በጧት በቦታው ላይ እንድትገኙ !!
የመቅበራ ቦታው :- ጀጎላ ባለው ክሬቸር ፊት ለፊት በሚገኘው ተራራ ውስጥ ነው !!