National exam takers


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


this channel is created to help all uee(ssle) exam takers
@examtakers

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: All students exams&info
#REMEDIAl

ተማሪ መረጃ  የተሰኘው  የሚዲያ አገልግሎት   የዘንድሮው የሪሜድያል መቁረጫ ነጥብ በተመለከተ  ያወጣው  መረጃ


ዘንድሮ የትምህርት  ሚንስትር የ12 ኛ ክፍል  ማጠናቀቂያ  ወስደው ማለፍ ያልቻሉ  በትምህርት  ሚንስትር  መቁረጫ ነጥብ  ይመደባሉ

36409 በላይ ተማሪዎች  የመንግስት  ዩንቨርስቲ  ይገባሉ 322500 ተማሪዎች  ከሪሜድያል ውጪ ናቸው ምክንያቱም    እነዚህ ከ26% በታች ስላመጡ ትምህርት  ሚንስትር  ዝቅተኛው   የመማሪያ  እርከን 30% ነው  ስላል  ስለዚህ ወደ 400,000 ሺህ ገደማ ያሉትን ወደዚህ ስናስገባ 240,000 ከዚህ ይቀነሳል  ማለትም   180-300  ባለው  የመግቢያ  ነጥቡ እንደሚሆን  ግልፅ  ነው ግን   ከተማሪዎች  ውጤት ማሽቆልቆል  አንጻር የዘንድሮው  የሪሜድያል መቁረጫ ነጥብ  በግምገማው  ግምታዊ  ምልከታን ስናስቀምጠ


ለ ተፈጥሯዊ  ሳይንስ ለወንድ 215-235

ለሴት      205-220

ለማሀበራዊ ሳይንስ  210-225
ለሴት   190-220


credit ግርማይ  ታደረ ተማሪ  መረጃ


@alluexams


Репост из: All students exams&info
#MOE12

   በሃገር  አቀፍ ደረጃ  ከፍተኛው  ውጤት  669  (ብሩክ ባልካቸው ) 2012 ሲሆን  ዘንድሮ ይህ ሪኮርድ  የላቁ ውጤቶች  ተመዝግበዋል

ዮናስ ከ ትግራይ  ቀላሚኖ አዳሪ  675/700🏆🥇🫡
ሲፈን ከ አውዚሊም ካቶሊክ  575/600🏆🥇🫡
  getachew ከ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ትቤት  574/600🏆🥈🫡


ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ትቤት 45 students above 500 🤩🤩

@alluexams


Репост из: All students exams&info
#MOE

qelamino boarding school

last year mussie 657/700 now he is student at mit ✈️
this year yonas 675/700[ maths 100 bro🙈


war and other things didn't stop them

what a great students😳🥇🥇😍


Репост из: All students exams&info
ይህን step ተከትላቹህ ውጤት መመልከት ትችላላችሁ 👇

https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID

🎯 FN ማለት ከራሳችሁ ስም ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፊደል
🎯 LNከአያታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያው ሁለት ፊደል
🎯 MN ከአባታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያ ሁለት ፊደል አድርጋችሁ iD ላይ reg number መፃፍ

ማሳሰቢያ 🔥

1 ቅም ተከተል እንዳትሳሳቱ ከስማችሁ ከአያታችሁ ስም ከዛ ከአባታችሁ ሁለት ፊደል
2 ሁሉ በcapital መሆኑን እንዳት

@alluexams


Репост из: All students exams&info
student /teacher sifen congra 575/600

auxilium catholic school

owner of science explained YouTube channel


you are legend ms sifen congra🫡🥇🥇




@alluexams


Репост из: All students exams&info
የ12ኛ ክፍል ፈተና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ‼️
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ውጤት እና የውጤት መግለጫ አድራሻ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን በሚከተሉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የውጤት መግለጫ አማራጮች ከጳጉሜ 4 ቀን ከሌሊቱ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ማወቅ ይችላሉ።

በዚህ መሰረት

1. ፖርታል፡- https://result.eaes.et
2. በቴሌግራም ቦት (Telegram Bot):- https://t.me/EAESbot
3. በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡- 6284 ላይ ‘R’ን በማስቀደም የመለያ ቁጥር በማስገባት (ምሳሌ R1234567) መልዕክት በመላክ ውጤትዎን ማወቅ ይችላሉ፡፡ ይህ አማራጭ ኢትዮ ቴሌኮም የሚያስከፍለው መደበኛ የSMS ክፍያ ይኖረዋል።

ከውጤት መግለጫ ፖርታልና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድ ይችላሉ፡፡
=====================
ተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘትjoin በማድረግ ይከታተሉ👇👇

@alluexams


Репост из: All students exams&info
መግለጫው ተጠናቋል

በ2016 ዓ.ም በአጠቃላይ ያለፉ ተማሪዎች 5.4% ተማሪዎች አልፈዋል።

ጠቅላላ ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር 36,409 ተማሪዎች አልፈዋል

በወረቀት ከተፈተኑት ተማሪዎች 4.4% አልፏል
በኮምፒዩተር ከተፈተኑት ደግሞ 26.6% አልፏል

ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?

በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።

በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።

ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ  ጊዜ ነው ተብሏል።

ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።

ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።

በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።





@alluexams


Репост из: All students exams&info
#MOE

grade 12 exam result press conference will be held at 7:00 ethiopian local time {at Moe hall center}

the result will release afternoon


student info CEO} {getachew addisu]


@alluexams


Репост из: All students exams&info
#የ12 ክፍል ፈተና ውጤት

ከ1 ሳምንት በፊት የአማራ ክልል መንግስት ትምህርት  ቢሮ ከ ትምህርት  ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተቀብሎ ባስተላለፈው   ደብዳቤ መሠረት ውጤት በቀጣይ ቀናት እንደ ሚለቀቀ የሚገልጽ ቢሆንም እሰካሁን  ውጤቱ አለተለቀቀም 

ተማሪ መረጃ(ግርማዬ ታደሰ) ከትምህርት  ቢሮ ባገኘው መረጀ መሰረት በአዲሱ የአካዳሚክ  ካላንደር መሠረት ውጤቱ በዚህ ወር እንዲሚወጣ አረጋግጧል


የተማሪ መረጃ አዘጋጅ  ግርማይ  ታደሰ


@alluexams


many of you miss this question 😵😵😵✍




Репост из: All students exams&info
Da_2024_07_26.pdf
3.8Мб
#English_natural_exam_answers

booklet code 038

verified answers -red and white ink


join&share

@alluexams


take correction

#1 d
#15 b
#32 a
#38 a
#54 c


Репост из: All students exams&info
Da_2024_07_23.pdf
2.3Мб
Sat ፈተና ሙሉ መልሶች
ቡክሌት ኮድ 093


Correction for question #1 the answer is d

Natural science

Verified answers ✅✅✅
@alluexams


Репост из: All students exams&info
Da_2024_07_22.pdf
3.0Мб
የ 2016 ፊዚክስ ፈተና መልሶች
ቡክሌት ኮድ 176


@alluexams


Репост из: All students exams&info
ground technicians salary in Ethiopian airlines annual vs monthly pay

Requirements


Get half of entrance exam(point to join colleges

Physics
Maths
English must be above 50


Height must be above 1.65cm


Репост из: All students exams&info
Da_2024_07_19.pdf
2.1Мб
2016 natural maths exam answers

booklet code 110
verified


share

@alluexams


እስኪ ንገሩኝ በኦላይን የተፈተናቹ እኚህ ጥያቄዎችን ተፈትናችሁ ነበር?


ናቹራል እንኳን ደና መጣችሁ ፈተናው እንዴት ነበር??😍


Репост из: All students exams&info
Da_2024_07_13.pdf
3.5Мб
Sat booklet code084 answer key

All 60 questions well
35 verbal reasoning questions
25 quantitative reasoning questions



Verified ✅✅✅
በመምህራን የተሰራ መልስ ነው
Share.

@alluexams

Показано 20 последних публикаций.

170

подписчиков
Статистика канала