National exam takers


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


this channel is created to help all uee(ssle) exam takers
@examtakers

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


✨አስደሳች ዜና ለተማሪዎች እና ለ ተማሪ ወላጆች

📝 ተማሪዎችን በኦንላይን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል ።

📝ከ9-12 (በተለየ የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቅያ ፈተና ለሚወስዱ

📝ዘንድሮ ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ላሉ በ ተለያዩ የመንግስት ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ውጤት ባላቸው(seniors) እና አምና አሪፍ ውጤት ባመጡ ተማሪዎች በጣም ልዪ የሆነ ይሰጣል ።

⭐️በምስል እና በድምጽ የታገዘ tutorial ጠቃሚ የሆነ pdf lectures ይሰጣል

📂 በዚህ የ ቀድሞ ማትሪክ (10ኛ ክፍለ ) ላይ ሲሰጥ የነበረውን እንዲሁም የዩንቨርስቲ መግቢያ ጥያቄዎች ይሰራሉ ።


📃 ከ 9-11 በነባሩ እና የ 12 ኛ ክፍል አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሚያጠቃልል ውን ሀገር አቀፍ ፈተና ባማከለ መልኩ tutorial እንሰጣለን

📝 እጅግ በጣም ጠቃሚ አጫጭር ጹፎችን(short notes) ለየ ትምህርት አይነቱ ይሰጣል ።

📝ለ ሀገረ አቀፍ ፈተና የቀረው አጭር ጊዜ እንደመሆኑ መጠን ጊዜአችንን በአግባቡ ለመጠቀም የተቻለውን ያደርጋል ።

ማሳሰቢያ

📌የምዝገባ ሂደቱ ላይ ቪዲዮ ተሰርተዋል (info how registered ) ሚለውን ማየት ይቻላል



@tutorspot1_bot


#tutor

✨የ 12 ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል ።


✨ከ 9-11 ክፍልን የድሮ የትምህርት ስርዓት 12ኛ ክፍል አዲሱን የትምህርት ስርዓት ፈተናው ያጠቃልላል ።


✨ tutor spot አስጠኚ ተማሪዎች ከከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ ለማገዝ ለ ተማሪዎች የ online course አዘጋጅቷል


✨በየቀኑ ጠቃሚ ይለቀቃሉ።


✨ የ ምስል( 📽️) እና የ ድምጽ(🎤 ) ትምህርቶች ከፍተኛ ውጤት ባላቸው የግቢ ተማሪዎች ይሰጣል

✨አምና ከፍተኛ ዉጤት ባመጡ ተማሪዎች የአጠናና ዘዴ ፣ የገዜ አጠቃቀም ፣ የምርጫ ጥያቄዎች መስሪያ መንገድ
ሚሰጥ ይሆናል ።


✨ሁሉንም < subject > ደሞ በ 100
ብር ማግኘት ይቻላል።


✨ከተፈታኝ ውጪ ላላቸው 👇

ለ9 እና ለ 10, 50ብር

ለ11 አና ለ 12 80 ብር


✨✨ማሳሰቢያ

📌የምዝገባ ሂደቱ ላይ ቪዲዮ ተሰርተዋል (info how registered ) ሚለውን ማየት ይቻላል

📌ኦንላይን ትምህርት ከ ጾታዊ ትንኮሳ ነጻ ነው ቶሎ ተመዝገቡ 👇

@tutorspot1_bot


Share for all high school students 🙏


ለስራ ማስታወቂያ ያወጣነው የመጨረሻ የምዝገባ ቀን ዛሬ ነው መስፈርቱን ምታሟሉ ተመዝገቡ

12 ኛ ክፍል ከ400 በላይ ያመጣ(ች) (የተፈጥሮ ሳይንስ )* ከ350 በላይ ለማህበራዊ ሳይንስ

ደሞዝ:በአጢኒ ተማሪዎች ልክ


ማስረጃ ላቀረቡ የተፈጥሮ ሳይንስ አስጠኚዎች ዛሬ ከምሽቱ 3:00 የ biology ፈተና በ ድረ ገጽ online ላይ አሰጣለን


ማስረጃ ለማቅረብ 👇👇



https://t.me/+28HlXyngREgxYWNk


Maths workbook.pdf
3.6Мб
Maths euee 2009-2013 questions with detail explanation
By haftu


Falcon academy


Share🙏🙏
@alluexams


#tips_grade_12_exam_takers


1, ለረጅም ሰአት አታንብቡ ይልቅ ዋና ነጥቦችን እረፍት እየወሰዳቹ አንብቡ🥶

2,ከዚ በፊት የተሰጡ ፈተናዎችን በደምብ ስሩ በተላይ ያለፈው ሁለት አምት ፈተናዎችን🥳

3,ቲዎሪ ለሚበዛባቸው ከአጋዥ መጽሐፍ ይልቅ መመሪያ መጸሐፍት (text book) ተተቀሙ🤩🤩

4,aptitude ፈተና ለመስራት ሚያግዝአቹንየሚባለውን ድረገጽ ተተቀሙ😇😇

5,worldwide ለ ኢንግሊሽ ፈተና ለማትስ ለ ፊዚክስ extreme ተተቀሙ😎😎

6,ለ 8 ሰአት ተኙ✨😴

7,ጥናታቹ በቀን ቢሆን የተሻለ ነዉ🤠

8,በቡድን ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው🤗
9, ሶሻል ሚድያ ምትተቀሙበት ሰአት ገድቡ😑


10,online tutor በክፍያ ልምድ ባላቸው መምህራን ከፈለጉ👇👇👇

@tutorspot1_bot ላይ ይመዝገቡ


11,ሁሌም ፈጣሪያቹን አመስግኑ 🙏


#tutor

✨የ 12 ክፍል ፈተና ግንቦት ወር ውስጥ እንደሚሰጥ ይታወቃል ።


✨ከ 9-11 ክፍልን የድሮ የትምህርት ስርዓት 12ኛ ክፍል አዲሱን የትምህርት ስርዓት ፈተናው ያጠቃልላል ።


✨ከእኛም የተማሪዎችን ጭንቀት ለመቀነስ < maths&physics > በ 50 ብር ከ9-12ኛ ክፍል ያለውን እንድሁም ድሮ 10 ኛ ከፍል ሲሰጠ የነበረውን አና ኢንተራንስ ጥያቄዎችን ይሠራል ።


✨በየቀኑ ጠቃሚ ይለቀቃሉ።


✨አምና ከፍተኛ ዉጤት ባመጡ ተማሪዎች የአጠናና ዘዴ ፣ የገዜ አጠቃቀም ፣ የምርጫ ጥያቄዎች መስሪያ መንገድ
ሚሰጥ ይሆናል ።


✨ሁሉንም < subject > ደሞ በ 100
ብር ማግኘት ይቻላል።


✨ከተፈታኝ ውጪ ላላቸው 👇

ለ9 እና ለ 10, 50ብር

ለ11 አና ለ 12 80 ብር


✨✨ማሳሰቢያ

📌የምዝገባ ሂደቱ ላይ ቪዲዮ ተሰርተዋል (info how registered ) ሚለውን ማየት ይቻላል

📌ኦንላይን ትምህርት ከ ጾታዊ ትንኮሳ ነጻ ነው ቶሎ ተመዝገቡ 👇

@tutorspot1_bot


Share for all high school students 🙏


One week left‼️ for tutor spot registration deadline

🎊እንኳን ደስ አላችሁ የዘንድሮ ተፈታኞች

🎁ለመላው የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዘንድሮ ለምትወስዱት ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ወጤት ባመጡ የ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለሁለት ወራት ሚሰጥ የ ኦንላይን የ ቲቶር ትምህርት መርሀ ግብር

ከየካቲት 25 እስከ ሚያዝያ 25



የቲቶር ፕሮግራም እንደጠተናቀቀ የኦናልይን model exam የምንሰጥ ይሆናል



registration fee 100 birr

See how to pay on👇👇

@tutorspot1_bot(info how to register after watching the video then register to tutor button then this year exam taker button then select your payment method then send the transaction to us finally we add you to the tutor spot secret group 💎


Open online tutor working position

Requirements

Grade 12 entrance exam above 400 (natural science
>350 (social science

Above 3 cgba(freshman course)


Online exam will be given for applicants

Salary :negotiate


To send your certified documents 👇👇👇

https://t.me/+28HlXyngREgxYWNk


2015 physics exam answers by @alluexams.pdf
1.3Мб
የ 2015 የ 12ኛ ክፍል ፊዚክስ ፈተና ሙሉ መልሶች (50 ጥያቄዎች )

ኮድ 526



Correction
5,b
6 c not d
27,a


online tutor እንሰጣለን ይመዝገቡ 👇👇🔥🔥🔥

@tutorspot1_bot


╔═══════════╗
♨️ ♦️ @alluexams  ♨️
♨️ ♦️ @alluexams   ♨️
♨️♦️ @alluexams ♨️
╚═══════════╝


tutor spot መሰፈርቶቻችን ሚያሟላ ወርሃዊ ተከፋይ አስጢኝ እንፈልጋለን ፈተና ምንሰጥበት ቀን እየደረሰ ነው
የምዝገባ ቀን ሳያልቅ ይመዝገቡ👇👇


https://t.me/+28HlXyngREgxYWNk


የስራ ማስታወቂያ tutor spot የቤት ለቤት እና የ ኦንላይን አስጠኚ ማህበር በኦንላይን ሚያስጠኑ ሰዎችን አወዳደሪ መቀጠር ይፈልጋል

የመመዘኛ መሰፈርት

በትምህርት ሚንስቴር እውቅና ካለው ዩንቨርስቲ ከ2ኛ አመት በላይ የሆኑ የፍሬሽ ማን gpa ከ 3 በላይ ያላቸው
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከ400 በላይ ያመጡ
በ tutor spot የተዘጋጀውን ፈተና በ ብቃት ማለፍ የሚችሉ


ፈተናውን ላለፉ ደሞዝ: በኦላይን ተማሪዎች ብዛት ተሰልቶ ሚከፈል ይሆናል

ቲቶር ሚሰጠው በ ሳምንት ሶስት ቀን እንደተመቻቸው(በራሳቸው ሚወሰን ይወሰናል


ማስረጃዎትን ለማቅረብ እና ፈተናውን ለመውሰድ ይቀላቀላሉ 👇👇👇

https://t.me/+28HlXyngREgxYWNk


#urgent
for national and regional exam takers grade 6,8,12
home to home tutor for MATHS and biology subjects
3 days per a week
1:30 hour per a day

Tutor instructor male university 3rd year

If you want call👇👇
0940145705

@alluexams


2015 esslce biological exam answers.pdf
1.9Мб
የ2015 ሀገር አቀፍ የ 12ኛ ክፍል ባዮሎጂ ፈተና መልሶች በ ሜዲካል ተማሪዎች

ኮድ 478


✅verified

Correction
1, C
2, A
7,a
8,d
41,a
54,c
64,c
68,a
90,c
100c

Registration for our online tutor

@tutorspot1_bot


ዘንድሮ ሀገር አቀፍ ፈተና ለ ምቶስዱ

@alluexams


❤ልጆች ለሀገር አቀፍ ፈተናዎች በደንብ ዝግጁ እንዲሆኑ እና ጥሩ ውጤት መስራት እንዲችሉ


በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ፍሬሽ ማን ተማሪ ለሆናችሁ ለፈተናቹ ይረዳቹ ዘንድ ከ logic course አመክንዮአዊ ህጸጻት(logical fallacies ) በአማርኛ እናስተምራለን ከሚቀጥለው አርብ ጀምሮ ከምሽቱ 3 ሰአት ጀምሮ በየሳምንቱ በዚው ቻናል በ voice chat እናስተምራለን




share


@alluexams


ተማሪ መረጃ የተሰኘው የሚዲያ አገልግሎት የዘንድሮው የሪሜድያል መቁረጫ ነጥብ በተመለከተ ያወጣው መረጃ


ዘንድሮ የትምህርት ሚንስትር የ12 ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ወስደው ማለፍ ያልቻሉ በትምህርት ሚንስትር መቁረጫ ነጥብ ይመደባሉ

ከ 27000 በላይ ተማሪዎች የመንግስት ዩንቨርስቲ ይገባሉ 422500 ተማሪዎች ከሪሜድያል ውጪ ናቸው ምክንያቱም እነዚህ ከ26% በታች ስላመጡ ትምህርት ሚንስትር ዝቅተኛው የመማሪያ እርከን 30% ነው ስላል ስለዚህ ወደ 400,000 ሺህ ገደማ ያሉትን ወደዚህ ስናስገባ 240,000 ከዚህ ይቀነሳል ማለትም 180-300 እና ከ 210-350 ባለው የመግቢያ ነጥቡ እንደሚሆን ግልፅ ነው ግን ከተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል አንጻር የዘንድሮው የሪሜድያል መቁረጫ ነጥብ በግምገማው ግምታዊ ምልከታን ስናስቀምጠ


ለ ተፈጥሯዊ ሳይንስ ለወንድ 254

ለሴት 220

ለማሀበራዊ ሳይንስ 212
ለሴት 187


credit ግርማይ ታደረ ተማሪ መረጃ


50% እና ከዛ በላይ ያመጣቹ ተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምደባቹ ከ2- 3 ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ ይለቀቃል እንዲሁም በተመሳሳይ የአቅም ማሻሻያ (remedial) መቁረጫ ነጥብ ይፋ ይሆናል። የremedial ተማሪዎች ከውጤት በኃላ የዩንቨርስቲ ምደባ በ 1 ሰምንት ይገለጻል በአጠቃላይ በ1 ወር ከ15ቀን ጊዜ ውስጥ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ይገባሉ የfreshman እንዲሁም የremedial

ይህ መረጃ አምና ከነበረው አፈጻጸም ከውጤት ትንተና አንጻር አንጻራዊ ተመሳሳይነት ስላለው ትምህርት ሚንስትር የሚከተለው ፖሊሲ ነው ብለን እናምናለን ከሪሜዲያል በታች ነጥብ ሚያመጡ በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ከደረጃ 1-5 እንደየ ነጥባቸው መማር ይችላሉ



ተማሪ መረጃ ስለ ወጤት አጠቃላይ አፈጻጸም ያወጣው ጽሁፍ መሰከረም 29 2016


@alluexams


አሁን በወጣ መረጃ እስከ ጠዋት ድረስ ውጤት ማያ ዌብሳይቱ registration number እና school code ይጠይቅ ነበር አሁን ላይ ግን registration no እና name ሆኗል ሰርቨሩ በማስተካከል ላይ ነው በትግስት ይጠብቁ

@alluexams


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገለግሎት ማምሻውን ያወጣው ማስታወቂያ

1,የ2015 የትምህርት ዘመን ፈተና ውጤት ላይ ቅሬታ ያለቹ ተማሪዎች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ በ
eaes.et ላይ እስከ ጥቅምት 5/2016 ዓ.ም እስከ 11:30 ድረስ ብቻ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑንም እናሳውቃለን

2,ውጤታቹን ማየት ብቻ ሳይሆን ኦርጅናሉ ሰረተፍኬት እስኪደርሳቹ ድረስ ግዜያዊ ሠርተፍኬት በሶፍት ኮፒ መውሰድ ትችላላችሁ

ማሳሰቢያ

የፈተና ውጤት ማያ ሰአት ወደ ጠዋቱ 1 ሰአት ተዘዋውሯል

@alluexams


የ 2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መስከረም 29 2016 ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤት ማየት ይችላሉ

📌በ በዌብ ሳይት
https://eaes.edu.et/ 📌 በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም

📌፡በቴሌግራም
https://t.me/eaesbot ማየት ትችላላችሁ፡፡

መልካም እድል
 
የተጣሩ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉን


https://t.me/+Iw3uw3cpy3oxODhk

Показано 20 последних публикаций.