Репост из: Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ
በሕጋዊ ይዞታ ላይ የተፈጠረ የሁከት ድርጊት እንዲወገድ በቀረብ ክስ ላይ ጣልቃገቦች ከሁከቱ ወጭ አዲስ የዳኝነት ክርክር ማቅርብ የማይችሉ እና እራሱን ችለው መክሰሰ የሚገባ ሰለመሆኑ የተወሰነ
====================
በሕጋዊ ይዞታ ላይ የተፈጠረ የሁከት ድርጊት እንዲወገድ ባቀረበው ክስ ላይ መውጫ ተዘግቶብናል በማለት ያቀረቡት የጣልቃገብነት ክርክር አብሮ ተስተናግድ የአመልካችን ክስ ውድቅ መደረጉ ተገቢ አለመሆኑ ።በመሠረቱ በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1149 መሠረት ሁከት እንዲወገድ እና መውጫ መግቢያ ተከልክለናል በማለት የሚቀርበው ክስ ደግሞ በቀጥታ የሚመለከተው የንብረት አገልግሎት ስለመሆኑ ከፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1221 ድንጋጌ ይዘት መገንዘብ ይቻላል።
👇👇
https://t.me/ethiolawtips