TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Russian
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Где найти обмен от 30$ в Аргентине?
Русскоговорящий сервис Буэнос Айреса!
Перейти на канал
реклама
вдохновляющие истории
вместе исследуем красивые уголки Канады и не только.
загляни в мою жизнь
реклама
Inside Ads
Автоматическая монетизация каналов и чатов
Попробовать
реклама
Статистика
Избранное
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
@mahibere_kidusan
Гео и язык канала:
Эфиопия, Амхарский
Категория:
Религия
The channel of mahibere kidusan
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
Канал в реестре блогеров РКН?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Апрель 2025
Март 2025
Февраль 2025
Январь 2025
Декабрь 2024
Ноябрь 2024
Октябрь 2024
Сентябрь 2024
Август 2024
Июль 2024
Июнь 2024
Май 2024
Апрель 2024
Март 2024
Февраль 2024
Январь 2024
Декабрь 2023
Ноябрь 2023
Октябрь 2023
Сентябрь 2023
Август 2023
Июль 2023
Июнь 2023
Май 2023
Апрель 2023
Март 2023
Февраль 2023
Январь 2023
Декабрь 2022
Ноябрь 2022
Октябрь 2022
Сентябрь 2022
Август 2022
Июль 2022
Июнь 2022
Май 2022
Апрель 2022
Март 2022
Февраль 2022
Январь 2022
Декабрь 2021
Ноябрь 2021
Октябрь 2021
Сентябрь 2021
Август 2021
Июль 2021
Июнь 2021
Май 2021
Апрель 2021
Март 2021
Февраль 2021
Январь 2021
Декабрь 2020
Ноябрь 2020
Октябрь 2020
Сентябрь 2020
Август 2020
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
3 Apr, 22:20
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
tiktok.com/@kdusu.midiya
00:00
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
kdusu midiya on TikTok
@kdusu.midiya 0 Followers, 0 Following, 0 Likes - Watch awesome short videos created by kdusu midiya
1.3k
0
3
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
3 Apr, 16:53
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል ክፍልና የልማት ኮሚቴ ሊቀ መንበር አባ ኃይለ ሚካኤል ወልደ ጻድቅ እንደተናገሩት “ሕንጻ ከመገንባት ይልቅ አስቀድሞ ሕንጻ ሥላሴን (የሰው ልጆችን) ማስተማርና ማነጽ እጅግ መልካም ነው” ያሉ ሲሆን በዚህም በጠረፋማው አካባቢ ምእመናንን የክርስቶስ ልጅነትን እንዲያገኙ ለማድረግ በየአድባራቱ ደቀ መዛሙርትን ማምጣትና ማሠልጠን ወንጌልን ማስፋፋት እንዲቻል ያደርጋል በማለት ገልጸዋል።
ሠልጣኞች በቋንቋቸው የአከባቢያቸውን ምእመናን ለማገልገል፣ ለማጽናትና አዳዲስ አማኒያንን ለማስጠመቅ የሚረዳቸውን ሥልጠና እየወሰዱ በመገኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው ይህን ሥልጠና ላዘጋጁ ማኅበረ ቅዱሳንን እና ባለድርሻ አካላትን አመስግነዋል።
አክለውም አካባቢያቸውን በጽናትና በትጋት እንደሚያገለግሉ ተተኪ መምህራኑ ቃል ገብተዋል።
ሥልጠናው በጥሩ ሁኔታ እየተሠጠና ወደ መጠናቀቁ እንደ ደረሰ የገለጹት የቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሐመረ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት ሰብሳቢ ኢንጂነር መላኩ ቀፀላ ተተኪ መምህራንን ማፍራት በጠረፋማ አካባቢ የሚገኙ ምእመናንን ለማስተማር፣ ያመኑትን ለማጽናትና አዳዲስ አማንያንን ወደ ቤ/ክ ኅብረት ለመጨመር የሚጠቅም መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል።
ሥልጠናውን ከሚሰጡት መምህር መካከል መምህር አምባቸው ጸጋዬ እንዳሉት በጠረፋማው አካባቢ ቃለ እግዚአብሔርን ለምእመኑ ለማድረስ፣ የተዘጉ አብያተ ቤተ ክርስቲያንን ለማስከፈት፣ የስብከት ኬላዎችን ለመመስረት ሰባኪያነ ወንጌልን አምጥቶ ማሠልጠን ወሳኝ ሚና ያለው በመሆኑ ሁላችንም የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል በማለት ገልጸዋል።
21 ደቀ መዛሙርት በቃሊቲ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴደራልና 30 ደቀ መዛሙርት በቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን እየሠለጠኑ የሚገኙ ሲሆን መጪው እሁድ ማለትም መጋቢት 28 እንደሚመረቁ ተጠቁሟል።
2.1k
0
3
20
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
3 Apr, 16:53
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
ስብከተ ወንጌልን ለማስፋፋት ከዳውሮ፣ ከፋና ኮንታ ሀገረ ስብከት የመጡ ደቀ መዛሙርት በቃሊቲ ቅዱስ ገብርኤልና በስርጢ ማርያም ቤተ ክርስቲያን እየሠለጠኑ እንደሚገኙ ተገለጸ
መጋቢት ፳፭/፳፻፲፯ ዓ.ም
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቃሊቲ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴደራልና የቃሊቲ መካነ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ከደብሩ ሰበካ ጉባኤና ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በመተባበር በጠረፋማና ገጠራማ አከባቢ በቋንቋቸው ስብከተ ወንጌልን ተደራሽ ለማድረግ ከዳውሮ፣ ከፋና ኮንታ ሀገረ ስብከት የተወጣጡ 51 ተተኪ መምህራንን ከመጋቢት ወር ጀምሮ ተቀብለው እያሠለጠኑ እንደሚገኙ ተገልጿል።
የቃሊቲ አንቀጸ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴደራል አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ ዐቢይ መሸሻ እንደገለጹት በጠረፋማ አካባቢ ስብከተ ወንጌልን ለማስፋፋትና ተደራሽ ለማድረግ ተተኪ መምህራንን ማሠልጠን በጎ ምግባር መሆኑን ገልጸው ይህን ተግባር ላከናወኑ አካላት ማለትም ለማኀበረ ቅዱሳንና ለደብሩ ሰንበት ትምህርት ቤት ምስጋናን ችረዋል።
አክለውም “ደቀ መዛሙርቱ ሠልጥነው ወደ አካባቢያቸው ሲመለሱ አገልግሎታቸው ምን እንደ ደረሰ ማኅበሩ ክትትል ቢያደርግ ሥራችን ፍሬ ያፈራል” ያሉ ሲሆን ሌሎች አድባራት ይህን ተሞክሮ በመውሰድ እንዲሠሩ መልእክት አስተላልፈዋል።
1.7k
0
4
11
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
3 Apr, 15:08
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
፲ኛው ዙር ሐዊረ ሕይወት በፍራንክፈርት ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤ/ክ ተካሄደ::
መጋቢት ፳፭/፳፻፲፯ ዓ.ም
ማኅበረ ቅዱሳን የጀርመን ንዑስ ማእከል ለ፲ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን ሐዊረ ሕይወት በፍራንክፈርት ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤ/ክ ከ መጋቢት 19-21 / 2017 ዓ.ም አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅና የፍራንክፈርት ምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ቤ/ክ አስተዳዳሪ መልዐከ መዊዕ ቀሲስ ልሳነ ወርቅ ውቤ፣ መምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ፣ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ አብርሃም የሩስልስ ሃይም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ አስተዳዳሪ መልዐከ ሣህል ቀሲስ ዶ/ር ያብባል የብሬመን መካነ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ አስተዳዳሪ
፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እና በርካታ ምዕመናን ተሳትፈዋል ።
በመርሐ ግብሩም ትምህርተ ወንጌል በመምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ "ፈውስና ደህነት"በሚል ርዕስ እንዲሁም በመምህር ዲ/ን ባንተአምላክ አያሌው "አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግስት ጽድቁንም ፈልጉ፥ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል " በሚል ርዕስ ተሰጥቷል።
በተጨማሪም ምክረ አበው በተመረጡ ጥያቄዎች በተጋበዙት መምህራን ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ፣ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ አብርሃም እና መልዐከ ሣህል ቀሲስ ዶ/ር ያብባል የተሰጠ ሲሆን በምሽት ክፍለ ጊዜም ምዕመናን የእርስ በእርስ ውይይት "የፈተና ምንጩ እና መፍትሔዎች" ዙሪያ ተወያይተዋል:: በዝማሬ አገልግሎትም ታዳጊዎች የበገና መዝሙር አቅርበዋል::
መርሐ ግብሩም በሰላም በስኬት ተጠናቋል።
1.5k
0
1
7
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
2 Apr, 16:22
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
በተጨማሪም ስለ አገልግሎቱ ሐሳብ አስተያየት ካላቸው ማንሳት እንደሚችሉ ም/ኃላፊው ገልጸው አገልግሎቱን በስፋት ለማስቀጠል አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ስለሚስፈልጉ ድጋፍ ማድረግ ለሚፈልጉ ምእመናን ጥሪ አቅርበዋል።
2.3k
0
0
14
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
2 Apr, 16:22
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
በ“ሃሎ መምህር” አማካኝነት ከምእመናን ለተነሱ ከ60 በላይ ጥያቄዎች ምላሽ እንደተሠጠ ማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት ገለጸ
መጋቢት ፳፬/፳፻፲፯ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት “ሃሎ መምህር” የተሰኘ ለሃይማኖታዊ ጥያቄዎች በስልክ ምላሽ በሚሰጥ አገልግሎት ከምእመናን ለተነሱ ከ60 በላይ ጥያቄዎች ላለፉት ሁለት ወራት ከ አስራ አምስት ቀን ውስጥ ምላሽ መሰጠት እንደተቻለ ገልጸዋል።
በማኅበረ ቅዱሳን ስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት የስብከተ ወንጌልና ዕቅበተ እምነት ዋና ክፍል ምክትል ኃላፊ ዲያቆን ዐብይ ጌታሁን እንደገለጹት አገልግሎቱ በዋናነት ሃይማኖታዊ ጥያቄዎችን በመመለስ ያመኑትን ለማጽናትና አዳዲስ አማንያንን ለማጠንከር የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸው ላለፉት ሁለት ወራት ምእመኑ ከጠየቁት ጥያቄዎች አኳያ በየትኛው እድሜ ክልል ምን አይነት ጥያቄ እንደሚነሳ በተለይ ከጾታ፣ ከጾም፣ ከንስሀና ከሌሎች ጋር ተያይዞ ጥያቄዎች መጠየቃቸውን ተናግረዋል።
ምክትል ኃላፊው አያይዘው ማንኛውም ምእመን በውስጣቸው የሚመላለስ ጥያቄዎችን መጠየቅና ምላሽ ማግኘት እንደሚችሉ አሳስበዋል።
በዚህም ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 4፡00 - 10፡00 ሰዓት አገልግሎቱ የሚሰጥ ሲሆን ሰኞ፣ ረቡዕና ዓርብ በኦሮምኛና በአማርኛ እንዲሁም ማክሰኞና ዓርብ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ እንደሚሰጥ ምእመኑ አውቆ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
ከሀገር ውጪ ለሚገኙ ምእመናን ለጊዜው ሀገር ውስጥ በሚገኙ ምእመናን በኩል ጥያቄያቸውን እንደሚያስተናግዱ የገለጹ ሲሆን ለቀጣይ በምን መልኩ መካሄድ እንዳለበት ታስቦ እንደሚሠራበት ጠቁመዋል።
2.3k
0
4
6
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
1 Apr, 12:47
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
ተመራቂ መምህራን በተማሩት የትምህርት መስክ በትጋት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ማገልገል እንደሚገባቸው ተገለጸ።
መጋቢት ፳፫/፳፻፲፯ ዓ.ም
በማኅበረ ቅዱሳን ባሌ ሮቤ ማእከል በግቢ ጉባኤያት ዋና ክፍል ሥር ከሚገኙ አራት ግቢ ጉባኤያት የተወጣጡ በአንደኛ ደረጃ ተተኪ መምህራንነት ሲሠለጥኑ የቁዩ 28 በኦሮምኛ እና 18 በአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ተመርቀዋል።
ዲያቆን ዳኜ ዘርፉ በማህበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል የሃገር ውስጥ ማእከላት ማስተባበር ምክትል ተጠሪ እንደገለጹት ተመራቂ መምህራን የተማራችሁትን ትምህርት አንድ መክሊት ተሰጥቶት እንደቀበረው አገልጋይ ሳትሆኑ በትጋት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ማገልገል ይገባችኋል ብለዋል።
2.4k
0
1
34
ማኅበረ ቅዱሳን ( Mahibere Kidusan)
1 Apr, 10:30
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
47 አዳዲስ አማንያን የሥላሴ ልጅነት አግኝተው ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኅብረት መቀላቀላቸውን የማኅበረ ቅዱሳን የነጌሌ ቦረና ማእከል አስታወቀ ።
መጋቢት ፳፫/፳፻፲፯ ዓ.ም
በጉጂ፣በምዕራብ ጉጂ፣ ሊበን ዞኖች ሀገረ ስብከት እውቅናና በብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አባታዊ ቡራኬና መመሪያ መሠረት በማኅበረ ቅዱሳን የነገሌ ቦረና ማእከል ከነጌሌ ቦረና ደብረ መዊዕ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሰንበት ት/ቤት እና ከወረዳው ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጋር በመተባበር ላለፉት ሦስት ወራት በምሥራቅ ቦረና ዞን ማረሚያ ቤት በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ሲያስተምራቸው የነበሩት 47 አዳዲስ አማንያንን መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም በመጠመቅና የሥላሴ ልጅነት በማግኘት ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ኅብረት መቀላቀላቸው ተገልጿል።
በመርሐ ግብሩ የሀገረ ስብከት እና የወረዳ ቤተ ክህነት የሥራ ኃላፊዎች፣የነገሌ ቦረና ቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች፣የማኅበሩ የሥራ አመራር አባላት እንዲሁም አጋር አካላት ተገኝተዋል።
2.3k
0
1
37
Показано
8
последних публикаций.
Показать больше
25 772
подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале
Пост #8787: Фото
Ready for an Epic Gathering, yet again? Calling all incoming freshmen, college students, and rec...
በማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማእከል የነድያን ጉባኤ ተካሄደ መጋቢት ፲፮/፳፻፲፯ ዓ.ም በማኅበረ ቅዱሳን ባሕር ዳር ማእከል ከየግዮን ወረዳ ማእከል ስብ...
“ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ” በሚል መሪ ቃል የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር መካሄዱን የአቡዳቢ የግንኙነት ጣቢያ ገለጸ የካቲት ፳፭/፳፻፲፯ ዓ.ም...
ማኅበረ ቅዱሳን ባለፉት ዓመታት፣ ጦርነቱ ካጋጠመበት 2013 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ ለሚገኙ ተጎጅዎች ተከታታይ ድጋፎችን ሲያደርስ የቆየ ሲሆን ለአብነትም፡- ...