ሙሌ SPORT


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ያለፈው ሲዝን ቶትንሀም በ10 ጨዋታ የሰበሰበው ነጥብ 26 ነበር.... በዚህ ሲዘን ግን ከ23 ጨዋታ 24 ነጥብ ብቻ ነው መሰብሰብ የቻለው 👀

SHARE @MULESPORT


አልናስር ቦኒፌስን ለማስፈረም በይፋ ከሊቨርኩዘን ጋር ንግግር ጀምረዋል።

🎖 Fabrizio Romano

SHARE @MULESPORT


ታሌስካ ወደ ፊነርባቼ የሚያደርገውን ዝውውር ለመጨረስ ወደ ኢስታንቡል እየመጣ ይገኛል።

SHARE @MULESPORT


በዚህ ሲዝን በሻምፒዮንስ ሊጉ ተከታታይ ጨዋታ ያሸነፉ ቡድኖች....

SHARE @MULESPORT


ፓትሪክ ዶርጉን ለማስፈረም ማንቸስተር ዩናይትድ ዛሬ የተሻሻለ ጥያቄ ያቀርባል።

- Daily Mail

SHARE" @MULESPORT


አርሰናል አሌክሳንደር ኢሳክን ለማስፈረም ግፊት እያደረጉ ይገኛል። የ£120m ዋጋ እንቅፋት ቢሆንም እስከ ክረምት ድረስ ተጫዋቹን ለማስፈረም መሞከራቸውን ይቀጥላሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ቼልሲ ሁኔታውን እየተከታተሉ ይገኛል።

🥇 simon Jones mail sport

SHARE @MULESPORT


ቪክቶር ኦሲሜን በዚህ የውድድር ዘመን ፦

20 ጨዋታዎች
15 ጎል
5 አሲስት

SHARE" @MULESPORT


🗣ጋሪ ኔቪል፡ “ኦማር ማርሙሽ፣ ኬቨን ዴብሩይን፣ ፊል ፎደን እና ኤርሊንግ ሃላንድ ወደፊት ስጋት ይሆናሉ። ዴ ብሩይን የሥራው የመጨረሻ ክፍል እየመጣ ነው፣ የተቀሩት ሦስቱ ግን ከፊት ለፊታቸው ብዙ ዓመታት አሏቸው…”

SHARE" @MULESPORT


Репост из: Hulusport
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💥💥 Hulu Rain Bonus Launched! 💥💥

🤩🤩Claim Your Bonuses Now!🤩🤩

How?
Login⏭️ Play Aviator ⏭️ and Collect your Bonus 🤑

Click this link👉 https://t.ly/hulusportaffiliates and claim your bonus

@hulusport_et


ጋክፖ

"እኔ በእምነቴ የምመራ ሰው ነኝ። አንድ ቀን ከቤተ ክርስቲያኔ ከፓስተር ጋር ተገናኘሁ። ፓስተሩ እንዲ አለኝ "አንድ ነገር ልነግርህ እችላለሁኝ?" ይህ የሆነው ትልልቅ ክለቦች በሬን ከማንኳኳታቸው በፊት ነው። እና ፓስተሩ ወደ ሊቨርፑል እንደምሄድ እግዚአብሔር ነግሮኛል አለኝ.. ከዛ እኔ ፈገግ አልኩኝ እና  ጥሩ ስለዚህ ጉዳይ እናያለን አልኩት"

SHARE @MULESPORT

12.1k 0 11 54 290

በአውሮፓ ከ20 ጨዋታዎች ቡሀላ ምንም ሽንፈት ያልደረሰባቸው ቡድኖች....

SHARE @MULESPORT


ማዝራዊ በትላንትታው ጨዋታ ኳስ የነካባቸው ቦታዎች...

SHARE @MULESPORT


አርቴታ የአርሰናል አሰልጣኝ ከሆነበት ጊዜ አንስቶ አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ከየትኛውም ቡድን በላይ ብዙ ቀይ ካርድ አጊንቷል [19 ቀይ ካርድ]

SHARE @MULESPORT


ኦገስት ላይ ማርቲኔዝ በኢንስታግራም ገፁ አጋርቶት የነበረው ትራውሬን ጥሎት "ትራውሬን ወደ ጂም ላኩት ነበር ያለው" 😂

SHARE @MULESPORT


በቅርብ ቀናት ውስጥ ፌነርባቼ እና ጋላታሳራይ ስለ ራሽፎርድ ጠይቀዋል።

- Matteo Muretto

SHARE" @MULESPORT


ኦገስት 2024 ማርቲኔዝ ትራውሬን ጥሎት በኢንስታግራም ገፁ ትራዉሬ ላይ ሲሳለቅ ነበር.... ትራውሬም አታስብ ድጋሚ እንገናኛለን ብሎት ነበር። በትላንትናው ጨዋታ ላይ ትራውሬ ማርቲኔዝን መሬት ላይ ጥሎት ነበር እና በኢንስታግራም ገፁ ማርቲኔዝ መሬት ላይ ተዘርሮ ፖስት አደረገው 👀

SHARE @MULESPORT

13.6k 0 10 18 209

ሳንቶስ እና አል ሂላል ለኔይማር ዝውውር መደበኛ እርምጃዎችን ለማድረግ በዚህ ሳምንት ቀጥታ ንግግር ያደርጋሉ።

ሁሉም በቃል ደረጃ ተስማምተዋል እና የኔይማር እቅድ በሚቀጥሉት ቀናት ወደ ብራዚል መመለስ ነው።

- Fabrizio Romano

SHARE" @MULESPORT


ማንቸስተር ዩናይትዶች ክሪስቶፈር ንኩንኩን ከቼልሲ በውሰት ሊያገኙ የሚችሉበትን እድል እያመዛዘኑ ነው ተባለ።
(Laurie whitwell)

SHARE @MULESPORT


Репост из: Winball Sport Betting


🎉 አሁኑኑ በVIVAGAME ላይ ይመዝገቡ! ወዲያውኑ ነጻ እስፒን ያገኛሉ።
🌟 ነፃ ዕለታዊ እድሎች ለሁሉም የVIVAGAME ተጠቃሚዎች! 🌟
🎁 ዕለታዊ VPS (ቪቫ ፖይንት ) ጃክፖት ፑል እስከ 50,000,000.00 ብር።
🎁 በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 100% ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🎁 እስከ 100,000 ብር ድረስ በቦነስ መልክ ያግኙ!
🎁 በየቀኑ እስከ 100% ተመላሽ ገንዘብ ያግኙ!
🎁አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
✨ በትንሽ ውርርድ ብዙ ያሸንፉ !!
✨ ልዩ እድለኛ ሽልማቶች እንዳያመልጥዎት።
�አዲሱ ኢቬንት ተጀምሮአል !
🎁ሜጋ ሚሊዮን ጃክፖት1,050,000 ብር
💵 ቴሌ ብር፣ CBE Birr፣ ArifPay፣ SantimPay፣ Chapa
📜 የፍቃድ ቁጥር፡ SIL/FOTO/046/2016
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡www.vivagame.et/#cid=brtgMS
🎉 ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
👉 አሁኑኑ ይቀላቀሉ: https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1

Показано 20 последних публикаций.