የሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን የተቃረበው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በዩቲዩብ ላይ ከ10 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን ያፈራ የመጀመርያው የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ሆኗል።
ቀዮቹ አሁን ላይ በዩቲዩብ ገፃቸው 11 ሚሊየን ተከታዮችን የያዙ ሲሆን ከታች የሊጉ ቶፕ 6 ክለቦች በዩቲዩብ ያላቸውን ተከታዮችን ያሳያል
1. ሊቨርፑል 👉 11 ሚሊየን
2. ማን.ዩናይትድ 👉 9 ሚሊየን
3. ማን. ሲቲ 👉 8 ሚሊየን
4. ቼልሲ 👉 5 ሚሊየን
5. አርሰናል 👉 4 ሚሊየን
6. ቶተንሃም 👉 3 ሚሊየን
SHARE @MULESPORT