ኑር አህለል ኸይር ጀመዓ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


"ጌታዬ ሆይ እውቀት ጨምርልኝ "
የ እውቀት ፈላጊዎች ስብስብ
በአላህ ፍቃድ ለናንተ እውቀት ሰጪና እያዝናኑ የሚያስተምሩ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ።

እውቀትን መፈለግ ለያንዳንዱ ሙስሊም ግዴታ ነው!!!

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። እንዴት ናቹ ያ ጀመዓ
እኛ የኑር አህለል ኸይር አባላት ከዚህ ቀደም ቡታጀራ ውስጥ የተለያዩ ስራዎች በመስራት እንታወቃለን። ከተማ አስተዳደሩ እና ሴቶች ወጣቶች እና ህፃናት የድጋፍ ደብዳቤ ሰጥተውን እየተንቀሳቀስን እንገኛለን።
.............

እስከዛሬ እየሰራንበት የምንገኘው የተቸገሩ ሰዎችን ህፃናትን እና ቤተሰቦችን መደገፍ ነው። በቀጣይም ልንሰራው ያሰብነው ለ ኢድ ልብስ የሌላቸው እና ጎዳና የሚኖሩ የተቸገሩ ሰዎችን ማልበስ። በተጨማሪም የተቸገሩ እና የታመሙ ሰዎችን እየዞርን ዚያራ በማድረግ ያማረ እና ደስ የሚል ኢድ ለማሳለፍ አስበናል። ይህም የሚሆነው በናንተ ድጋፍ እና እገዛ ነው ። የገንዘብ እና የልብስ መሰባሰብ ስራወን የቻላችሁ እንድትቀላቀሉን እንጠይቃለን። ገንዘብ ያለው በገንዘቡ ካልሆነም እቤታችሁ የማይለበስ እና ዝም ብሎ የተቀመጠ ልብስ ካለ ያላችሁበት መጥተን እንቀበላለን። እናም በዱዓቹ አግዙን የተማሪዎች ስብስብ ስለሆነ ስንጠፋ ስለ ምትጠይቁን እንዲሁም ስለ ምታበረታቱን
እናመስግናችኋለን🙏🙏

" በመስጠት እና የተቸገሩን ሰዎች በመርዳት የሚገኘውን ደስታ እንድትካፈሉን እንጠይቃለን"

እኛን ማገዝ የምትፈልጉ ሰዎች አድሚኖችን መናገር ትችላላችሁ።
በስልክ ደውላቹ መጠየቅ ትችላላችሁ።

0939325168 siti

0941020251 eman

0976649353 hayat

ኑር አህለል ኸይር ጀመዓ ✍

t.me/nurahlelkeyrjemea


ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው። መሥራት ባትችሉ አመላክቱ፣ መፃፍ ባትችሉ ሌሎች የፃፉትን አጋሩ።

ዱንያ ላይ የምንቆየው ለአጭር ጊዜ ነው። ምድር ላይ እንደሁለተኛ ዕድሜ ሆኖ የሚያገለግለን ዛሬ እዚህ የምንጽፈው ነገር ነው። ከሶላታችን፣ ከፆማችን ምንም ምንዳ ላይኖረን ይችላል። መልካም ነገሮችን ማጋራት ወደ አኺራችን ከምናስቀድማቸው ጠቃሚ ስንቆች መካከል አንዱ ነው። ብልህ እንሁን። አላህ ያፅናን።

ዓለማዊ ጥቅም አለው ብዬ አልወተዉታችሁም፣ በስነልቦናም ሆነ በዲኑ ጉዳይ ሊጠቀምበት የሚችል ሰው ሊኖር ይችላልና ይህን ቻናል አጋሩት።

http://t.me/MuhammedSeidABX


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
The most mercifull
by sheikh othman Alkamees


Репост из: HALAL💍💍💍❤️
ምናልባት ከአላህ ሪዝቅ
ያንተ ድርሻ የርሱ ውዴታ ቢሆንስ !?🥰🧡
اللهم حبك وحب حبيبك🧡🤲

@hayuzizaa




@nurewketfelagi❤️❤️


ጠንካራ ሁን ህይወት ደካሞችን አትቀበልም!😊


ሰሚም ተመልካች የሆንከው ጌተዬ ሆይ በ እዝነትህ እየኝ ❤️

@ኑር


ሲጠየቁ አልሐምዱ ሊላህ ደህና ነን የሚሉ፣ ግን በዉስጣቸው የደከሙ ባሮችህን ሁሉ እርዳቸው

@nurewketfelagi


በዒድ ሶላት ከልጆቻሁ የተጠፋፋችሁ እናቶች የጠፉ ህፃናት በአራት አካባቢ
ተሰብስበው ይገኛሉ። አታቅልሱ አይጠፉም አይዞን ቦታው
1 ስታዲየም ውስጥ
2 ከስታዲየም ጀርባ/ብሔራዊ መስመር
3 ካሳንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ
4 ሜክሲኮ ጀርመን መስጂድ
እባካችሁ ሼር አድርጉት እንተባበር


🔗SHARE 🔗SHARE
╔════════════╗
☪ JOIN:    https://t.me/officialfufu    ☪
☪ JOIN:    https://t.me/officialfufu     ☪   ╚════════════╝
















Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Quran in Ramadan by sheikh othman Alkamees
🌸🌸 @Nurewketfelagi 🌸🌸




ኢስላማዊ ድምፅ‼️‼️

ከ ሚመጣው ሰኞ ጀምሮ ሁሉም ሙስሊም ሴት ጥቁር ሂጃብ🥷 በማድረግ በየ ትምህርት ቤቱ ያለንን
ድምፅ በማሰማት ሰላት ሚከለክለንን ማነኛውም‼️‼️‼️‼️
አካል ላይ በ አንድነት በ ማመፅ ኢስላማዊ ማንነታችንን እናሳያለን፡፡

በሰላት ቀልድ የለም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️

በ ሰላት አንደራደርም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️

ኢስላም ሰላም !!!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️

ሁላቹም ለመላው ሙስሊም
ተማሪዎች እንዲደርስ

share share‼️‼️‼️
share share ‼️‼️‼️

share share‼️‼️‼️‼️
https://t.me/joinchat/AAAAAELvlw_o9x05C8m61A

Показано 20 последних публикаций.

139

подписчиков
Статистика канала