የ73 አመቱ ፍራንኮይስ ባይሮው የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡
ፕሬዳንት ኢማኑየል ማክሮን ባይሮውን ቀጣዩ የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን በኤክስ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ አሳውቀዋል፡፡
ባይሮውን ከመምረጣቸው በፊት ከፖለቲካ ፓርቲ በአመራሮች ጋር ፕሬዝዳንቱ በስፋት መምከራቸው ተመልክቷል።
በተመሳሳይ መልኩ ከአዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ለ 1 ሰዓት ከ45 ደቂቃ ያክል የቆየ የስልክ ውይይት አድርገዋል።
ማክሮን ፍራንኮይስ ባይሮውን የሚካዔል ባርኒየር ተተኪ አድርገው መሾማቸው፤ ፈረንሳይ ከባለፈው አመት ሰኔ ጀምሮ ከገባችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ለማውጣት ያስችላቸዋል ነው የተባለው፡፡
ሚካዔል ባርኒየር በፓርላማ የመተማመኛ ድምጽ ባለማገኘታቸው ባሳለፍነው ሳምንት ስልጣን በያዙ በሶስተኛ ወራቸው ከኃላፊነት መነሳታቸው ይታወሳል፡፡ #bernama
@thiqaheth