''የሚጣልብንን የቀረጥ ስጋት ማሰብ ከሚጣልብን ቀረጥ በላይ ይጎዳናል'' - ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር
ማሌዥያ የአሜሪካን ቀረጥ ሳያሳስባት የንግድ ልውውጡዋን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡
የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሂም ሀገራቸው ከቻይና፣ ሩሲያና ብራዚል ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተናግረዋል፡፡
አንዋር የአሜሪካ፣ ''ታሪፍ ሊያመጣብን የሚችለውን ጫና ፈርተን ከሌሎች ሀገራት ጋር የምናደርገውን የንግድ ግነኙነት አናቋርጥም'' ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ለፓርላማ አባላት ባደረጉት ንግግር ደግሞ፣ ''የሚጣልብንን ቀረጥን ስጋት ማሰብ ከሚጣልብን ቀረጥ በላይ ይጎዳናል'' ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ #asiaone
@ThiqahEth