"የአንካራው ስምምነት ቴክኒካል ውይይት ተጠናክሮ ይቀጥላል" - ኢትዮጵያና ሶማሊያ
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃመድ በሞቃዲሾ ውይይት ካደረጉ በኋላ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል፡፡
መሪዎቹ በመግለጫቸው፣ "የጋራ ጥቅሞች ላይ ትብብራችንን ለማጠናከር ተስማምተናል" ሲሉ ገልጸዋል፡፡ አቢይና ሀሰን ሼክ በመግለጫቸው አክለውም በተከታዮቹ ጉዳዮች መምከራቸውን አስታውቀዋል፡፡
መሪዎቹ በመግለጫቸው፦
"ኢትዮጵያና ሶማሊያ በህዝቦቻቸው መካከል ያለውን ታሪካዊ ግንኙነትና የሚጋሩት ድንበር ለግንኙነታቸው ያለውን ጥቅም እውቅና ሰጥተናል።
በድፕሎማሲያዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትብብር አማካኝነት መተማመን ለመፍጠር ተስማምተናል።
ሁለቱ ሀገራት የሚጋሯቸው የጋራ ራዕይ እንዳሏቸው ገልጸው፤ ለቀጠናዊ መረጋጋትና ብልጽግና በጋራ ለመስራት መክረናል።
ለዚህም ይረዳ ዘንድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የሶማሊያ ብሄራዊ ጦር ቀጠናዊ ሰላም ለማስጠበቅ የሚስችላቸውን ስምምነት አድርገዋል።
የመሰረተ ልማት ፕሮጄክቶችን ለማሻሻልና ህዝብ ለህዝብ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ተወያይተናል። የአንካራውን ስምምነት በተመለከተ ገንቢ ውይይቶች መደረጋቸውን ይቀጥላሉ።
በአጠቃላይ በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ጸጥታን ለማስፈንና የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ለመስራት ከስምምነት ላይ ደርሰናል" ሲሉ ገልጸዋል፡፡ #pmo #villasomalia
@ThiqahEth