♻️
ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ
ፕሮግራም!! ⤵️
🚘
ሱ.ና....
መ.ስ.ጂ.ድ በልዩ የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!!
🗓️ ዛሬ
አርብ የካቲት 06/2017 በውቢቷ አዲስ አበባ ከተማ {ሱና-መስጂድ} ሙስሊሞችን {ሰለፍዮችን} ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።.....
↪️ በአላህ ፍቃድ ከመግሪብ-ዒሻ ባለው ሰዓት ከወሎ ለዚያራ በመጡ ኡስታዞች ትደምቃለች።.....
↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት ከወሎ {ደሴ} የመጡ ኡስታዞች ዱዓቶች እና አዲስ አበባም ያሉ የተመቻቸው ኡስታዞች ሲሆን.....
↪️ በየትኛውም አከባቢ የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል ዛሬ ማታ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17442