የኡስታዝ አብራር ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኢብራሂም (አብራር) ሙሐመድ ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🎧 የጁመዓ ኹጥባ

🔖 بعنوان: تحذير الإنسان عن إتباع خطوات الشيطان
🔖  ከሸይጧን መንገዶች ሰዎችን ማስጠንቀቅ


🎙 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ١ - ربيع الثاني ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ረቢዓ ሣኒ{1-1446 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17266

https://t.me/ustazabrar/1061


«አማኝ የሆነች ሴት መያዝ ካለባት በሀሪ»

🔖 صفات المرأة المسلمة

ክፍል-1
https://t.me/ustazabrar/67

🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ)

📌 የኡስታዝ አብራርን ትምህርቶች ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/AAAAAE80t2sTHvIji4R6yQ


📚 በፉርቃን መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ። ⤵️

📗 كتاب شرح السنة للبربهاري

🎙️️ በኡስታዝ አቡ ዐብድረህማን አብራር ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

     👉 ደርስ ቁጥር 17 👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
t.me/yfurqanders/16208

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
t.me/Al_Furqan_pdf/111


🎧 የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

🔖 من قرأ كتاب الله عرف ربه
🔖 የአላህን ኪታብ የቀራ ጌታውን አወቀ!


🎙 للشيخ أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን አብራር

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ١٧ - ربيع الأول ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17221

https://t.me/ustazabrar/1047


♻️ የተለያዩ ምክሮች! ♻️

🔁 በሚል ርዕስ በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በሸይኽ አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 05/13/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17204

https://t.me/ustazabrar/1046

ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


📚 በፉርቃን መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ። ⤵️

📗 كتاب شرح السنة للبربهاري

🎙️️ በሸይኽ አቡ ዐብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

     👉 ደርስ ቁጥር 17 👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
t.me/yfurqanders/16208

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
t.me/Al_Furqan_pdf/111


🎧 የጁመዓ ኹጥባ

🔖 بعنوان: البعد عن الفتنة
🔖 ከፊትና መራቅ


🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

🎙 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار»  بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ١٠ - ربيع الأول ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ረቢዒል አወል{10-1446 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17184

https://t.me/ustazabrar/1041


✍▪️ ሱና ሶላቶች

قال الحافظ ابن رجب رحمه الله:

"السنن الرواتب أفضل من صلاة الليل عند جمهور العلماء".

«ጁምሁረል ዑለማእ ዘንድ ሱና ሶላቶችን (በእድያ እና ቀብልያን) መስገድ ለይል ከመስገድ የበለጠና የተሻለ ነው።»

📖 لطائف المعارف (١٣٠)

🔗 https://t.me/ustazabrar


📮 ለተደረገው የሙሐደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም የመዝጊያ ንግግር።

🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሮብ ረቢዐል እወል 8 1446ሂ

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አዲስ አበባ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17176

https://t.me/ustazabrar/1039


♻️ ታላቅ የዳዕዋ እና የኢጅቲማዕ
       ፕሮግራም!!
⤵️

🕌 ፉ.ር.ቃ.ን....መ.ስ.ጂ.ድ በልዩ የዳዕዋ እና የዝያራ ስብስብ ትደምቃለች!!

🗓️ የፊታችን እሮብ መስከረም 01/2017 ውቢቷ አዲስ አበባ ከተማ {ፉርቃን-መስጂድ} ሙስሊሞችን {ሰለፍዮችን} ሰብስባ ለማንበሽበሽ ዝግጅቷን አጠናቃ በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች።.....

↪️ ተቋርጦ የነበረው አጠቃላይ የዳዕዋ እና የዝያራ ቅፍለት በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሮብ አዲስ አበባ {ፉርቃን-መስጂድ} ላይ በደማቅ ሁኔታ ይደረጋል።.....

↪️ በፕሮግራሙ የሚታደሙት አጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ሙስሊሞች {ሰለፍዮች} ሲሆኑ ከተለያዩ መስጂዶች በሚመጡ ዱዐቶች በተለያየ ርዕስ የተለያዩ ፕሮግራሞች ይደረጋሉ።.....

↪️ በየትኛውም የሀገራችን ክፍል የምትገኙ ወንድሞች ከአሁኑ ፕሮግራማችሁ በማስተካከል መጪው እሮብ ሁላችሁም የኢጅቲማው ድምቀት እንድትሆኑ ከወዲሁ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።.....

🚨 በዚሁ ቀን አዲስ አበባ ላይ ያሉ የልጆች መድረሳዎች ዝግ ሆነው ይውላሉ!!

💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ
              የሰለፍዮች ልሳን!!

📎
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


‏قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

العاصي وإن تنعّم بأصناف النعم ؛
‏ففي قلبه من الوحشة والذل
‏والحسرات التي تقطّع القلوب
.

«አመፀኛ ሰው ፀጋን በአይነቱ ቢጠቃቀምበትም እንኳ ልቡ ጭርታና ውርደት ፣ ልብን የሚቆራርጥ ለዳማ ውስጥ ነው የሚኖረው።»

📚 ‏الجواب الكافي [١٢٠]

📲@ustazabrar


📚 በፉርቃን መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ። ⤵️

📗 كتاب شرح السنة للبربهاري

🎙️️ በሸይኽ አቡ ዐብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

     👉 ደርስ ቁጥር 14 👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
t.me/yfurqanders/16184

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
t.me/Al_Furqan_pdf/111


🎧 ጁመዓ ኹጥባ

🔖 بعنوان: الإخلاص والمتابعة
🔖 ኢኽላስ እና ነብዩን መከተል


🎙 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار»  بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في 3 - ربيع الأول ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى

t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17108

https://t.me/ustazabrar/1033


"እውነተኛ ውዴታ በመከተል ይገለፃል "

እጅግ በጣም ጣፋጭ አስፈላጊና ወቅታዊ የኾነ ሙሀደራ

🪑በሸይኽ
አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም [አብራር]

በታላቁ መስጂድ
🕌 መስጂደል አንዋር

ሙሀደራው ላይ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች……

💫የ الله መልዕክተኛን መውደድ በእኛ ላይ ያለው ፍርድ ምንድን ነው?
💫እውነተኛ ውዴታ በምን ይገለፃል?
💫ሰሀባዎች ለالله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር?
💫ሰሀባዎች ለ الله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ እንዴት ነበር የሚገልፁት?
💫መውሊድ መከበር ቢኖርበት ለማክበር ይበልጥ የሚገቡትስ እነ ማን ነበሩ?
💫በዲናችን ላይ መልካም የሚባል ቢድዓ አለን?
እስከነ ሹብሀው ተብራርቷል

👌 ሰሀቦች ይዘውት የሄዱት እስልምና የተሟላ ነበር?
ወይንስ ጎደሎ እና እንከን ያለበት?

👌መውሊድ ለሚባለው ቢድዓ እንደ መረጃ የሚጠቀሱ ሹብሀዎች ላይ በቂ የኾነ ረድ ተደርጎበታል።

👌የመውሊድ ቢድዓ ሲጀምሩት መደገፊያ ያደረጉት እይታስ ምን ነበር?

👌 በመውሊድ ቢድዓ ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ይህንን ያክል ነሻጣ ሚሰጣቸውስ ምንድን ነው?

በመጨረሻም
👇
👉 ለመውሊድ አክባሪዎች በሙሉ

👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ሙሉ ነበር ወይስ አልነበረም??
👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ብቲዝ ጀነት ያስገባኛል ብለህ ታምናለህ ወይስ? አታምንም?


ይህንን ወሳኝ ሙሀደራ በማድመጥ እና ለመላው ሙስሊም በማስተላለፍ ከተንሰራፋው የቢድዓ ወረርሽኝ ሙስሊሞችን እንታደግ‼‼

ሙሀደራውን ለማግኘት 👇ይጫኑት
https://t.me/ustazabrar/729


📚 የፉርቃን መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ የሚሰጥ ደርስ። ⤵️

📗 كتاب شرح السنة للبربهاري

🎙️️ በሸይኽ አቡ ዐብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ቢን ሙሓመድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አ/አ አለም-ባንክ} ከመግሪብ ሰላት በኋላ።

     👉 ደርስ ቁጥር 13 👈

🎧 ደርሱን በድምፅ ለማግኘት 🎧
🔗
t.me/yfurqanders/16178

📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
🔗
t.me/Al_Furqan_pdf/111


Репост из: የኡስታዝ አብራር ቻናል
الله أكبر والحمد لله

قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ ”مَنْ أَصْبَحَ مِنْكُمْ آمِنًا فِي سِرْبِهِ مُعَافًى فِي جَسَدِهِ عِنْدَهُ قُوتُ يَوْمِهِ فَكَأَنَّمَا حِيزَتْ لَهُ الدُّنْيَا
رواه الترمذي في السنن ( 2346)

ከእናንተ ውስጥ በአካባቢው፣ ቤተሰቡ….ሰላም ሆኖ፣ አካሉ ጤነኛ ሆኖ፣ የእለት ቀለብ ሩሮት ያነጋ ሰው ለእርሱ ዱንያ እንደተሰበሰበችለት (የእሱ እንደሆነችለት) ነው፡፡”

📌 🗞 الحمد لله
▪️@ustazabrar


🛍 ደርስ ክፍል-15

نَوَاقِضُ الوُضُوءِ
ውዱእ አፈራሽ ነገራቶች


🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

https://t.me/salafihaw/491
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
https://t.me/ifaislaamaa/1499


▪️የጁመዓ ኹጥባ

الإستقامة -ኢስቲቃማ

🎙 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار»  بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٢٦ - صفر ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17086

https://t.me/ustazabrar/1027

Показано 18 последних публикаций.