Репост из: ✝ View of Orthodoxy ✝
መንፈሳዊ ህይወቴ ላይ ጫና ፈጠረብኝ
ከ-ህይወቴ :- የዛሬው ታሪክ እነሆ
ሰላም የድንግል ማርያም ልጆች እንዴት ናቹህ እኔ እግዘብሔርን ይመሰገን
አንድ ሃሳብ ነበረኝ ይህም መንፈሳዊነትን እና ዓለማዊነትን እንዴት ነው ማስኬድ የምችለው ?
ወደ ዋነው ሃሳብ ልግባላቹህ የተመረኩት በቅርቡ ነው በእግዚአብሔር ፍቃድ ስራ አገኘው ። የምሰራው ስራ መንፈሳዊ ህይወቴ ላይ ጫና ፈጠረብኝ ማለት ከእግዚአብሔር ጋር ስንጓዝ የምንፈልገው ሳይሆን የሚስፈልገን ነው የሚሰጠን ይህንን ስል የምንፈልገው አይሰጠንም ለማለት አይደለም ፍቃዱን ነው የምንከተል ለማለት ነው። እና ከአመታት በፊት ፀበል ቦታ ነበርኩ በጤና ችግር በያንስ 5 ወር 6 ወር ቆይቻለሁ። ያው ፀበል ቦታ ላይ ራስን መግዛት ፣ አርምሞ አለ። በድንግል ማርያም እና በሰማዕቷ ምልጇ ጤናዬ ተመለሰልኝ ። ትምህርቴን ጨርሼ ወደ ስራ ዓለም ገባሁኝ ።ስራው በባህሪው ጭቅጭቅ እስከ መጣላት አለው። ይህ ቀደም ከፀበል ቆይታ ያመጣዋቸው ባህሪያት አሉ ይህ ደግሞ ስራዬ ጋር ሊሄዱ አልቻለም ከሰዎች ጋር ቆጣ ብየ ማናገር አልችልም ።ስራውን እንዳልተወው በዚህ ስዓት መስራት አለብኝ ። እንዴት አድርጌ ሁለቱን ማስኬድ እችላለሁ ? ወንድሞቼ እህቶቼ የእናንተን ሃሳብ በልዑል እግዚአብሔር ስም እፈልጋለሁ
ታናሿ እህታቹህ ፍቅርተ ማርያም
ምክራችሁን ከታች ባለው ቦት ያድርሱን
@View277