ወሄም ዋርኹ!
በጉራጌዎች ዘንድ መስቀል ከቡሔ ቀን ጀምሮ ገብቷል። እኛም ወደቀያቸው ወሰድ መለስ ማለት ጀምረናል። ምክንያቱም በአዲስ ዓመት አዲስ ነገር ይዘን ልንከሰት ነውና።
እስቲ ኮስቹምና ሜካፕ እንዲሁም ኮንቲኒቲ ላይ የምትሰሩ ሰዎች ቴሌግራም ላይ ሠላም እንባባል። ታድያ ለቀናት ወደ ጉራጌዎች ቤት መሄድ የምትችሉ ሁኑ!
ይኸው መገኛዬ፦ https://t.me/BATRACOSE