ቲክቶኩን በነሺዳና በመንዙማ ጭምልቅልቅ አደረጉት እኮ ጎበዥ።
በዚህ ልክ ቆሽሾ እስኪመነችክ ዝም አያስፈልግም።ተራው ሰው ሳያውቀውም ሆነ አውቀው የሽርክ፣የኩፍር ስንኞችን እየሸመደደ ያቀነቅናል። ወንድሜ ጀለብያ ለብሶ ጥምጣም ጠምጥሞ ስላለው የሚፈቀድ እንዳይመስልህ። ቲክቶክ የምትጠቀሙ ሻል የምትሉና የዲን፣ የኢልም ቅምሻ ያላችሁ በቻላችሁት አቅም ታገሉ ።አስጠንቅቁ።ቪዶ ስሩ ።ቁርአንና ሀዲስ እያለ ነሺዳ ሚዲያውን ይቆጣጠር? ለትውልድ እንድረስ። ቁርአንና ሱናን እናድርስ።ሼር እናድርግ።
@AbuHafsuaImam