🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ]


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


«رَبَّنَا تَقَبَّلْ مِنَّا إِنَّكَ أَنتَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ»
@AbuHafsuaImam

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በማታውቀው የእወቀት ዘርፍ አታውራ(አትናገር)
t.me/abumuazhusenedris


📣 የሶላተል ኢስቲስቃዕ በደሴ ከተማ 📣
⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞⭞

በሃገሪቱና በሌሎች ከተሞች ላይ ዝናብ በመጥፋቱ ምክንያት በሆጤ እስታዲየም እሁድ በጧት 01፡00 ሰአት ላይ የሶላት አልኢስቲስቃዕ ይሰገዳል ‼

ሁሉም ሰው እንዲገኝ በኡለማዎች ታዟል አላህ የሚጠቅምና በረካ ያለው ዝናብን እንዲለግሰንና ወንጀላችንንም ይቅር እንዲለን: እንዲታረቀን ዱአ እናደርጋለን እንድትገኙ አደራ።

ይህ ሱና በሌሎች ከተሞችም ቢደረግ ኸይር ነው እንላለን።

https://t.me/alruqyehsheriyeh




"ወላጆቹን የሚንከባከብ መጥፎ የሆነ አሟሟትን አይሞትም።”
"
"ሰኢድ ኢብኑ ሙሰየብ"
"
@AbuHafsuaImam


👉እውቀትን ትወዳለህ?

«እውቀትን የማይወድ በውስጡ ኽይር የለውም»

🚦ኢማም አሻፍኢይ

@AbuHafsuaImam


~ነገሩ ከከበደህ ፣ጭንቅ ፣ጥብብ ካለብህ ጉዳይህን ለአላህ ስጥ! ሸክሙ ይቀለኻል። መፍትሄም ይገኛል።

“በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው።” “الطلاق”

@AbuHafsuaImam


”قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ“

“ምእምናን ፍላጎታቸውን ሁሉ በእርግጥ አገኙ (ዳኑ)፡፡”

°°°°°°
@AbuHafsuaImam


~ስለችግር ማውራትህ ብቻ ችግሩን አይፈታውም።
ችግሩን ከለየህ በሗላ
ስለ መፍትሄው አውራ ። እንዴት ልፍታው እንዴት ልለፈው የሚለውን እራስህ ጋር ፣ወንድሞችህ ጋር የመፍትሄ ሀሳቦችን ፍጠር ። ለማንኛውም ችግር መፍትሄ አለው። ያወቀውም አውቆታል ያላወቀውም አላወቀውም።
=
@AbuHafsuaImam






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


بكل ألم ووجع…
هذه ليست لقطة من فيلم رعب، هذه طفلة فلسطينية حقيقية، قُطّع جسدها إلى نصفين بفعل قصفٍ إسرائيلي غادر على غزة.
طفلة كانت تحلم بلعبة، أو حضن أمها، لكنها استُهدفت بلا ذنب، وتركها العالم تموت بصمت.

كم من الأطفال يجب أن يُمزقوا، وكم من العائلات تُباد، حتى يتحرك الضمير الإنساني؟
هذا ليس مجرد قصف، هذه إبادة ممنهجة تُمارَس على شعب بأكمله.

‎#غزة_تُباد




“ፀጋዎችን በማመስገን {በሹክር } ከእጃችኩ እንዳይወጡ. ያዙ ፣ጠብቁ፣እሰሩ»

ኡመር ኢብኑ አብዲል አዚዝ

@AbuHafsuaImam


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
عود نفسك | الشيخ: محمد العثيمين

@AbuHafsuaImam
@AbuHafsuaImam






🔖አዲስ ተከታታይ  ደርስ
~
📚 ተፍሲሩ አስ-ሰዓዲይ
📄ክፍል:- 082
(سورة النساء الآية(٢٣-٢٤)
🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም
🕌የሚሰጥበት ቦታ፦ ፋሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
📖የኪታቡን ሶፍት ኮፒ (በ pdf ) በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/9840
🗓   ዛሬ እሮብ ሸዋል 25,1446 (15-08-2017)
* የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት :- ዘወትር ከሰኞ እስከ ሐሙስ ረፋድ 4፡10-5:00
*የቴሌግራም ቻናሎች፡-
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn


በመላው አለም የምትገኙ ወንድም እህቶች ከላይ ቪድዬው ላይ የምትመለከቷት
https://t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea/52948
እህታችን ጀሚላ አደም ሙሀመድ ትባላለች። ባለቤቷን አቡ ቀመር ረሂመሁላህ ከአመት በፊት በድንገተኛ መኪና አደጋ አጥታለች ።
  እናም እህት ወንድሞች እህታችን ጀሚላ የቲም ልጆችን ከመያዧ በተጨማሪ  ሁለተኛ ልጇ ከወገብ በታች ፓራላይዝ እና ሽንቷን መቆጣጠር፣ መንቀሳቀስ የማትችል ስትሆን  እናታቸውም የወገብ ታማሚ ናት ይህም ህመሟ ስራ መስራት የሚያስችላት አይደለም።
  በጣም እና ከዚህ በላይ  የሚያሳዝነው እና ልብን የሚያደማው የሚደግፋት ዘመድ ምንም አካል አለመኖሩ ነው።
ከሆነ ጊዜ በሗላ በመስጂደል አንሷር መስጂድ ጀመዓ  አሰተባባሪነትና በዙሪያው የሚገኙ ወንድም እህቶች የቻሉትን በማድረግ  ቪድዮው ላይ የምትመለከቱትን ሁለት ክፈል ቤት መጀመር ተችሏል ነገር ግን ቤቱን ማጠናቀቅ  አልተቻለም ስለዚህ ወንድም እህቶች በምንችለው አቅም ሁላችንም ተረባርበን ቤቱን እናስጨርስላቸው።
ለቤቱ የሚያስፈልገው አጠቃላይ ወጭ በሂሳብ ተሰልቶ ወደ 500,000 ብር  ገዳማ አካባቢ ሲሆን ሁላችንም ከተረባረብን ሁሉም ነገር ቀላል ነው። እና ቢከራይ ከ ኪራይ በሚገኘው ገቢ ልጆቿን የምታሳድግበት ሁኔት መፍጠር ነው።
አፅኖት ልንሰጠው የሚገባው እሷም ታማሚ ነች ልጆቿም ምንም ማንም የላቸዉም  የቲሞች ናቸው

  መርዳት ለምትፈልጉ
1000582266976
Jemila Adem mohammed

ያለዉን ነገር ለመጠየቅ የምትፈልጉ
0922607719

ሼር በማድረግ ተባበሩን
እህታችንን ለመርዳት
ጁመአ ምሽት 3:00 በዚህ ግሩፕ እንገናኝ

ፕሮግራም የሚተላለፍበት ግሩፕ
   የኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ የቴሌግራም ግሩፕ
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea


ሀዋላ ለዛሬ አስቸኳይ የሚፈልግ ካለ @hudhud20nem ያዋራኝ አንድ ወንድም አስቸኳይ ፈልጎ ነው
በዝህም ያሳውቁን
@abuaisha1233

Показано 20 последних публикаций.