ሱፍያ❌❌
የበግ ለምድ ለባሽ ተሰውፍ የጠጣ፣
በዘልማድ ትርክት በትንቢት የመጣ፣
በዶኢፍ ሀዲስ ላይ የተመረኮዘ፣
ቢድዓን ያባዛ ሽርክ ያመረቀዘ፣
አንድ ሲደመር አንድ በይሆናል ሶስት፣
ጎጆውን ቀልሶ በአፋፍ ላይ አለት፣
ትውልድ የሚጣራ በጥፋት ላይ መንገድ፣
ቁልቁል አምዘግዝጎ ሊያደርገን ከአመድ፣
በጀይላኒ ኸድር ከፋፍሎ ቀናትን፣
አብዶዬ ምናምን ብሎ ኑራሁሴን፣
ለጅን ለቆሌው ደም እያፈሰሰ፣
የስንት መሳኪንን ደም እያፈሰሰ፣
ሱፍይነት ሆኖ የእውነት ጎዳና፣
በተዳፈነ እሳት በረመጥ ላይ ፋና፣
ትውልድ እየጋየ ትውልድ እየጠፋ፣
ተሰውፍ አይደለም የሙስሊሞች ተስፋ፡፡ https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh
የበግ ለምድ ለባሽ ተሰውፍ የጠጣ፣
በዘልማድ ትርክት በትንቢት የመጣ፣
በዶኢፍ ሀዲስ ላይ የተመረኮዘ፣
ቢድዓን ያባዛ ሽርክ ያመረቀዘ፣
አንድ ሲደመር አንድ በይሆናል ሶስት፣
ጎጆውን ቀልሶ በአፋፍ ላይ አለት፣
ትውልድ የሚጣራ በጥፋት ላይ መንገድ፣
ቁልቁል አምዘግዝጎ ሊያደርገን ከአመድ፣
በጀይላኒ ኸድር ከፋፍሎ ቀናትን፣
አብዶዬ ምናምን ብሎ ኑራሁሴን፣
ለጅን ለቆሌው ደም እያፈሰሰ፣
የስንት መሳኪንን ደም እያፈሰሰ፣
ሱፍይነት ሆኖ የእውነት ጎዳና፣
በተዳፈነ እሳት በረመጥ ላይ ፋና፣
ትውልድ እየጋየ ትውልድ እየጠፋ፣
ተሰውፍ አይደለም የሙስሊሞች ተስፋ፡፡ https://t.me/AbuSarahh https://t.me/AbuSarahh