✅ ጣፋጭና አንገብጋቢ አስለቃሽ ሙሐደራ !
ክፍል ሁለት
⌚️ በትንሽ ደቂቃ ብዙ ርዕሶች ተደሰዋል
👇👇👇👇
⚠️ በዬተኛውም ዘመን፣ በዬተኛውም ቦታ ብትሆን
የሱና ሰዎችን መውደድ የቢደዓ ሰዎችን መጥላት ግዴታ ነው።
⚠️ ከሱና ሰዎችጋ ሁኑ፣ ከሱና ሰዎችጋ ተመካከሩ ፣ የሱና ሰዎችን ውዳዱ
⚠️ የሀቅ ሰዎች: ሰው ሁሉ የሚየርቃቸው ፣ የሚሰድባቸው የበታች የሚያደርጋቸው እንግዳዎች ናቸው ።
⚠️ ነብዩ ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ሀቅን ይዛው ሲመጡ ግዜ ሁሉም ተችቷቸዋል
ሀቀቸውን አልተቀበለም።
⚠️ የስሜት ባሪያ፣ የገንዘብ ባሪያ፣ የሙብተዲዕ በሪያ ከሆንክ ሱናን ተወድማልህ።
⚠️ለስሜትህ ስትል የሱና ሰዎችን አትከፋፍል።
⚠️ ዒልምን ተምራቹህ እናንተ ተማኝ ከልሆናቹ ማን ተማኝ ይሆናል?
⚠️ እናንተ ዒልምን ተምራቹህ መህበረሰቡን ከተላለቹህ ማን ነው ተማኙ?
⚠️ እናንተ ለሁቁ ከልቆማቹህ ማን ነው የሚቆመው?
👉 ሌላም ወሳኝ ጉዳዮች ተወስተዋል
🎤 በኡስታዝ ኪርማኒይ ሀፊዛሁላሁ ተዓላ።
🕌 በዱና በኑር መስጂድ በሰለፍዮች መድረሳ አላህ ይጣብቃት ።
https://t.me/YusufAsselafy