💐ሴት ልጅ በአምስት ቅድመ ሁኔታዎች ቢሆን እንጂ ከቤት አትወጣም።
🌴ኢብኑል ሙልቂን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
🗞ከፊል ጥበበኞች እንዲህ አሉ፦
➢በጣም አስፈላጊ አንገብጋቢ ለሆነ ነገር ብቻ ካልሆነ መውጣት የለባትም።
➢ስስ አውረቷን የሚያሳይ ልብስ መልበስ የለባትም።
➢ሽቶ የቡኹር ዕጣን መሰል ነገሮችን በላይዋ ላይ መጠቀም የለባትም።
➢ስትወጣ በጊዜ ስትመለስ ሳይመሽ መመለስ ይኖርባታል።
➢የመንገዶችን ዳር ይዛ መጓዝ ይኖርባታል እንዲሁም ከወንዶች ጋር መቀላቀል የለባትም።
📚[ "الإِعْلاَم بِفَوَائِدعُمْدَةالأَحْكَام" (٢٣٠/٢)
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4624