የወንድማችን ማዚን አል-አይደሩስ እና የሸይኽ ዒሳ አል_ሙሰኒፍ الله ይጠብቃቸው ፅሁፍ ስለ ወንድማችን ኻሊድ አል_ኪንዲ الله ይዘንለት ሞት እና አሟሟት የፃፉትን አንድ ወንድማችን جزاه الله خيرا ወደ አማርኛ ቀይሮታል
🛑ይህ ከስተት ለህክምና ወደ ህንድ ተጉዞ ህይወቱ ያለፈችው ፤ የኡለማዎችን ሙሓደራዎች እና ዱሩሶችን በሚዲያ ሲያሰራጭ የነበረው የመኒው ወንድማችንን ይመለከታል ክስተቱ አሳዛኝ ቢሆንም በሌላ በኩል ደግሞ ለሰለፊዮች ባሉበት መንሀጅ ላይ ብርታትን የሚጭምር ሰለሆን ይነበብ
إنا لله وإنا إليه راجعون
إن تبق تفجع بالأحبة كلهم
وفناء نفسك لا أبا لك أفجع
ይህ የግጥም ቤት አል-ኢማሙልቡኻሪ የ ኢማም አዳሪሚይን ሞት በሰሙ ጊዜ ካሉት የተወሰደ ነው የተፈለገበትም አንተ በህይወት ቆይተህ የወዳጆችህን ሁሉ ድንገተኛ መርዶ እየሰማህ ብትደነግጥም ያንተ አይቀሬ የሆነው መጥፋትህ(መሞትህ) ደግሞ የበለጠ ድንገተኛ አስደንጋጭ ነው እና ተዘጋጅበት ለማለት ነው።
በእርግጥም ዛሬ 19 ጁማዳ አል-ኣኺራ 1446 እንደ ሒጅራ አቆጣጠር የዱንያ ሸንጋይ ህይወት ያላታለለችው አስተዋይ እና በጣም የምወደው የጓደኛዬ መርዶ ደረሰኝ ኻሊድ አል-ክንዲ አል-ያፍኢ ይባላል እራሴንም የ አህለሱና ወንድሞቼንም በ ማፅናናት" «إنَّ لِلَّه ما أَخَذ ولَهُ ما أَعطَى، وكلُّ شَيءٍ عِنده بِأجَل مُسمَّى فَلتَصبِر ولتَحتَسِب» እላለሁ አሏህ ወንድማችንን ይማረው ። ትላንት ከኔ ጋር በስልክ ተገናኝተን ስለ አንዳንድ ጉዳዮች አጫውቶኝ ነበር ከነዚህም መሀል በቅርብ ወደ አኼራ የሄደውን ጓደኛውን ሷላህ አል-አደኒን(رحمه الله) በ ህልሙ ያየዋል ይህም በወንበሮች በተሞላ ክፍል ውስጥ ሆኖ ወንበሮቹም ላይ ብዙ ሰለፍዮች እና ኡለማዎች ተቀምጠዋል ኢትዮጵያዊው አሊም እና ኢማሙ አል-ሰዓዲም ይገኙበታል ሌሎችም የማያቃቸው ኡለማዎችም አሉ ሷላህ ከ መጀመሪያዎቹ ወንበሮች ላይ ቁጭ ብሎ ና አጠገቤ ወንበር ይዤልሀለሁ ይለዋል ይህንን ህልም ከነገረኝ በኋላ እንደሚሞት ገመትኩ።
ትላንት ማታ የ ቡድሂዝም ዕመነት ተከታይ የሆነ ህንዳዊ ነርስ በ ኻልድ ስነምግባር በመደሰት እስልምናን ተቀበለ ወንድማችን ኻሊድም በጣም ተደሰተ ይህ የደስታ ፍንጣዜ ልቡ ላይ ተፅዕኖ ፈጠረበት ዶክተሩ በጣም የሚያስደስት ጉዳይ እና በጣም የሚያሳዝን ጉዳይ እንዳይሰማ ለአስታማሚዎቹ አስጠንቅቆ ነበር ይህ ህንዳዊ አስታማሚ እንደሰለመለት በደስታ እያለቀሰ ነገረኝ እኔም እሱን ማስለምህ የጀነት መግቢያ ሰበብህ ይሆናል አልኩት።
እንዲህ እያለ ገጠመ
"إن مت بعد الموت مسلما لا أبالي
موحدا لله مكبرا في كل أحوالي"
ሙስሊም ከሆንኩ በኋላ ብሞት ምንምአይመስለኝም አሏህን በብቸኝነቱ እያመለኩት በሁሉም ሁኔታዬ ላይ ሆኜ አያላቅኩት።
ከዛ በኋላ ራሱን ስቶ ወደ ድንገተኛ ክፍል አስገቡት
ዛሬ ደግሞ ከ ጁምአ በኋላ አብሮት ያለው ጓደኛው ማዚን አል-አይደሩስ የመሞቱን መርዶ ፃፈልኝ።
ይህ ወንድማችን ማዚን ስራው አስተርጓሚ ነው ወደ ተለያዩ ዓረብ እና ምዕራብ ሀገራት ይዘዋወራል ኻሊድን ያወቀው (هائل سعيد أنعم) የተባለው ድርጅት የሱ አስተርጓሚ እንዲሆን በመደበው ጊዜ ነው። ማዚንም በ ኻሊድ ምክንያት ለሰለፍዮች የነበረው አመለካከት ተለወጠ የ ወላዕ እና በራዕን አቂዳ አጥብበው ለራሳቸው ጭፍራዎች እና ለጥቅሞቻቸው ብቻ ያደረጉ ብሎ ከጠራቸው ሂዝቢዮች ተውበት ማድረጉን አሳወቀ እንዲሁም ሰለፊይ ወንድሞች ላይ የሚቀጠፈው ውዥንብር ሊስተካከል ይገባዋል አለ።
ወንድማችን ኻሊድ ከመሞቱ በፊት እንዲህ ብሎ ፅፎ ነበር ✍..."ይህች መልዕክ ከ ቋንቋዎች ተርጓሚው ማዚን አል-አይደሩስ ነች ከህንድ ሀገር ነው የላካት ከኻሊድ ጋር እንዲሆን በድርጅቱ ተመድቦ ነው
መልዕክቴ ለ ሼኽ አቢ ሀምዛ ኢሳ አል-ሙሰኒፍ እንዲደርስ እፈልጋለሁ እንዲሁም ለሰለፊይ ወንድሞች ሁሉ ፦እኔ እንደ መብት ተከራካሪ እና ቋንቋ አስተርጓሚ በመሆን በአንድ የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ ለ 5 ዓመታት ሰርቻለሁ ወደ ካናዳ ፈረንሳይ እና ወደ ሌሎችም ሀገራት ተጉዣለሁ በስራ ጉዞዬ ላይ በተለያዩ ዕርከን ላይ ያሉ ሰዎችን ተገናኝቻለሁ ነገር ግን የትኛውም ጀመዓ ውስጥ ያላየሁትን በሰለፍይ ወንድሞች መካከል አይቻለሁ
በጣም ያስገረመኝ እና ትኩረቴን የሳበው የወንድማማችነት ጥንካሬ ያቸው መተዛዘናቸው እና አንዳቸው ላይ በሚደርሰው ጉዳት መተባበራቸው እና ማልቀሳቸው ከመሀከላቸው በደስታ የሰገደ አለ ከነሱም እንባው የማይቋረጥ ሸይኽ አይቻለሁ በመሐከላቸው ልዩነት የለም ሸኻቸው ከነሱ ጋር ሲያወራ የሚገርም መተናነስ እና እዝነት ይታይበታል አንድ የቤተሰብ ዐባላት ይመስላሉ ነገር ግን ስለ ሰለፊዮች ሲነገረን የነበረው ካየሁት ሙሉለሙሉ ተቃራኒ ነበር
ሊስተካከል እና ሊወገድ የሚገባው ከተጨባጭ እውነታ የራቀ ግንዛቤ አለ።
የፖለቲካ ድርጅ ጨለማዎች ያቺ በ ዓባላቶቿ መካከል ጠባብ የሆነን የ ወላዕ እና በራዕ ዓመለካከትን እና የግል ጥቅምን ማስጠበቅ እንጂ ያልዘራች ነች። ነገር ግን ሰለፍዮች መውደዳቸውም መጥላታቸውም ለ አሏህ ሲሉ ብቻ ነው ይህ ነው የወንድማዊነት ግንኙነታቸው ጥንካሬ ሰበቡ ። ከኻሊድ አል-ክንዲ ጋር ያላቸውን ውዴታ ሳይ ለኔም እንደነሱ አይነት ወዳጆች እና ወንድሞች ቢኖሩኝ ብዬ ተመኘሁ"።
✍ ማዚን አል-አይደሩስ ከህንድ
ከዛም ከኻሊድ ሞት በኋላ "አሏህ አጅራችሁን ከፍ ያድርገው" የሚል መልዕክት ላከልኝ። ይህን መርዶ ስሰማ ወሏህ በፊቴ ላይ ዱንያ የጨለመችብኝ መሰለኝ በአሏህ እና በወሰነውን ውሳኔ አምኛለሁ ወደ አኼራ የተጓዘው ወንድማችን ኻሊድ ለኔ በተግባርም ሆነ በ ሀሳብ ደጋፊየ ነበር እንደውም ለሁሉም ሰለፊዮች ተቆርቋሪ ነበር ህመሞቻቸውን የሚታመም፤ ሀዘናቸውን የሚካፈል ነበር ነፍሱን እና ገንዘቡን እንዲሁም ያለውን ሁሉ ለዳዕዋ ሰለፍያ የሰጠ ነበር የመሻይኾችን ሙሐደራዎች እያቀናበረ ያሰራጫል አንዳንድ ወንድሞቻችን የፃፉትን ብዙ ኪታቦችን አሳትሟል ለኔ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይለኝ ነበር "ለ አሏህ ምስጋና ይገባው በገንዘቤ እና በጤንነቴ ፈትኖኝ በዲኔ እና በመንሀጄ ስላጸናኝ" አሏህ ይማረው፤ይዘንለት፤ሰፊ በሆነው ጀነቱም ያኑረው።
እንደነገረኝ ከሆነ ልጆች አሉት እነሱም ሰልማ፣ሰሊም፣ሷላህ እና 4ኛው ሱለይማንከወር በፊት ነው የሞተው ልጆቹን ከመጥፎ ጓደኞች እና አጥፊ ከሆነችው ሂዝቢያ አርቀው ጥሩ የሆነ አስተዳደግ እንዲያሳድጓቸው ባለቤቱን እና አጎቱን አደራ እንላለን ዘዴም ሆነ ብርታት ከአሏህ ዘንድ እንጂ አይገኝም።
إنا لله و إنا إليه راجعون
✍ይህንን የጻፈው ወንድሙ እና ጓደኛው : አቡ ሀምዛ ኢሳ አል-ሙሰኒፍ አሏህ ልቡን ያረጋጋው ይቅርም ይበለው።
https://t.me/alislamhak