ታላቁ ነቢይ ሙሳ ከፊርአውን ቤት ወጥቶ እናቱ ጋር እንዲመለስ ዋጋ የከለችውን እህቱ እንደሆነች ቁርኣን ላይ ሁለት ቦታ ላይ ተወስቷል
إِذْ تَمْشِي أُخْتُكَ فَتَقُولُ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَىٰ مَن يَكْفُلُهُ ۖ فَرَجَعْنَاكَ إِلَىٰ أُمِّكَ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلَا تَحْزَنَ ۚ ) سورة طه
«እኅትህም በምትኼድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን በምትል ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)፡፡ ወደ እናትህም ዓይንዋ እንዲረጋ (እርሷ) እንዳታዝንም መለስንህ፡፡