🟩﷽🟩ስለ ቂልጦ ኢጅቲማዕ 🟩
⭕️አንዳንድ ሰዎች ይህ በየአመቱ የሚደረግ ከመውሊድ አይመሳሰልም ወይ ብለው ለመተቸት ይሞክራሉ።
⭕️አንዳንዶች ደግሞ ይህ ነገር በሶሃቦች ጊዜ ነበር ወይ ብለውም ለመጠየቅ ሳይሆን ለማጣጣል ይሞክራሉ።
⭕️ሌሎቹ ደግሞ ከቡታጅራው የተብሊጎቹ ኢጅ(ሽ)ቲማዕ ጋር ለማመሳሰል ይጣጣራሉ።
እስቲ የመጀመሪያውን እንመልከት በየአመቱ የሚለው አረዳድ ውድቅ መሆኑ፦በየአመቱ በተመሳሳይ ወር በተመሳሳይ ሳምንት በተመሳሳይ ቀን የሚደረግ ቢሆን ኖሮና በሌላው ወር በሌላው ቀን ማድረግ አይቻልም የሚል እሳቤ እና አመለካከት ቢኖረው ኖሮ በእውነትም ጥያቄ ያስነሳ ነበር።
ነገር ግን እስቲ የተደረገባቸው ቀንና ወር እንመርምር፦
በ2015 በጥቅምት ወር በ6ኛው ቀን ነበር ኢጅቲማዐው የተደረገው። በ2016 ደግሞ በህዳር 2 ነው የተደረገው።
በዚህ የምንረዳው የአመቱ ወራት እንኳን አንድ አይደሉም።
በ2017 ደግሞ በጥር በቀን 24 ነበር።ይህ ከ2016 ጋር ስናየው ደግሞ በመሃላቸው ጥር አለ።
የቀናቶቹ ልዩነት ደግሞ 24-6=18 ይሆናል።
በ18 ቀን ይለያያሉ።
ለሚያስተውሉ ሂሳቡ ለሚገባቸው በየአመቱ የሚለውን አባባል ውድቅም ብቻ ሳይሆን ነገሮችን አለማጣራትንም ጭምር እንዳለባቸው እራሳቸውን ለህዝብ አሳይተዋል!!!
ቢቻል እኮ በ2 በ3 በ6 ወርም ሊደረግ ይችላል።
የቂልጦ ኢጅቲማዕና የተብሊጎቹ በጭራሽ አይገናኙም፦
እሳትና ጭድ ናቸው።
በቀላሉ የሽርክና የተውሂድ ያህል ርቀት አላቸው።
ለፅሁፉ መርዝም ማብራሪያው ትቼዋለሁ።
አንዳንዶቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰለፍዮች መገናኘታቸው መመካከራቸው መዋደዳቸው መተዋወቃቸው አቃጥሏቸው የማይሆን ትችት ሲሰነዝሩ ሰምታችሁ ይሆናል።
"እኔ ያላቦካሁት ሊጥ ጭቃ ነው"
"እኔ ያልጋገርኩት ዳቦ ድንጋይ ነው"
የሚል አመለካከት ያላቸው ናቸው።
የስሜት ወንፊቶች በሏቸው።
መርከዝ አስ-ሱና፦ በሃብት፣ በዘር፣ በብሄር፣ በመልክ ፣በቋንቋ መሠረት ተገን ተድርጎ ሰዎችን ከማግለልና ከመለየት የፀዳ መሆኑን ሄዶ ያየው እንጂ በንግግር ብቻ የሚገባው ጥቂቶች ናቸው።
የተለያዩ ኡስታዞች ስለ ዚያራና ጥቅሙ ያብራሩበት ብዙ ነሲሃዎች ስላሉ ደግመው እንዲያደምጡት አስታውሳለሁ።
🍇በመጨረሻም🍇
እንደ ወታደር ሌት ተቀን በተጠንቀቅ ለቆሙት የመርከዝ ተማሪዎች በሙሉ የሰላምታ አሰጣጣቸው፤የእንግዳ አቀባበላቸው፤የመስተንግዶ አደራረጋቸው መዘናጋት የማይታይበት ንቁ በአንድ ንጉሳዊ አስተዳደር ያሉ የንጉስ ባለ ስልጣናት ለሚመስሉት ሁሉ ማሻ አሏህ በማለት በዚሁ እንዲቀጥሉበት የጫረብኝን ደስታ ልገልፅላቸው እወዳለሁ።
አሏህ ፅናቱ ይስጣቸው።ለኡማውም የሚጠቅሙ ያድርጋቸው።
ከጁሀር ኡመር(ዲማስ)
https://t.me/OfficialDemas/6457