⭕️ ለማግባት ስትፈልግ አላህ ሶስት ነገር እንዲሰጣቹ ለምኑት
1 ➡አላህ ሆይ አንተን ለማስታወስ የምትረዳኝ የትዳር አጋርን ስጠኝ
2 ➡ ያ አላህ ባንተፍቃድ ያንተን ፍላጎት አሟልታ በጀነት አብረን
እንድንኖር የምትረዳኝን ስጠኝ
3 ➡ያ አላህ የኢማን ደረጃዬን የምታሳድግልኝ አጋር ስጠኝ
ብላችሁ ለምኑት🤲
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik
1 ➡አላህ ሆይ አንተን ለማስታወስ የምትረዳኝ የትዳር አጋርን ስጠኝ
2 ➡ ያ አላህ ባንተፍቃድ ያንተን ፍላጎት አሟልታ በጀነት አብረን
እንድንኖር የምትረዳኝን ስጠኝ
3 ➡ያ አላህ የኢማን ደረጃዬን የምታሳድግልኝ አጋር ስጠኝ
ብላችሁ ለምኑት🤲
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik