ወንድ ልጅ በሴት ደካማ ነው‼️
የፈለገ በድኑ ጀግና፣ አንበሳ ፣አይበገሬ ፣ካራቲስት፣ ስፖርተኛ ፣ቦክሰኛ፣ ጡንቻው የጠነከረ አለ የተባለ ወንድ ቢሆንም 50ኪሎ የማትሞላ ሴት ታሸንፈዋለች ልቡን ጥርግ አድርጋ ትወስዳለች ለሌሎች አልበገር ያለው ወንድ በሴት ድክም ያለ ነው ።ለዚህ ከሀድስ ማስረጃ👇
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ ሴቶችን በተመለከተ ፦
ከአቅል እና ከድን ጎደሎ አላየሁም ጀግና የተባለ ከእናንተ የአንድኛችሁን (የወንድን ልጅ)«ልብ»👈 ከሚወስዱ ሴቶች አሉ!!
📚ሐድሱን ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል
እና እንደፈለኩ ብሆን ሴት አትፈትነኝም ብለህ ራስህን አታታል በሴት ደካማ መሆንህን አምነህ ተቀብለህ ጥንቃቄ ማድረግ ይሻለሀል...