Репост из: በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ መሽሁል ሁን!!إحرص على ما ينفعك
የራሱን አላዋቂነት ማን ያውቃል⁉️
======================
👉"ከማንም በላይ እኔ አውቃለሁ" ከማለት የበለጠ አላዋቂነት የለም።
ዓይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ዘንግተህ የሰዎች ዓይን ውስጥ ያለን ስንጥር ከማየት የበለጠ እውርነትም የለም።
كَدَعواكِ كُلٌّ يَدَّعي صِحَّةَ العَقلِ-
وَمَن ذا الَّذي يَدري بِما فيهِ مِن جَهل.
✍ የገጣሚዎች አሚር የነበረው አልሙተነቢ አላህ ይዘንለት እንዲህ ይል ነበር 👇
👌ልክ እንዳንቺ ሙጉት ሁሉም ሰው የዓቅሉንና የአስተሳሰቡን ትክክለኛነት ይሞግታል፣ እራሱ ዘንድ ያለን አላዋቂነትና ሞኝነት ማን ያውቃል⁉️
@Abu_babelheyr_bin_Sadik