➦ ዛሬ ደሞ ስለ ዓዒሻ (ረዲየሏሁ ዐንሃ) ትንሽ እንይ እስኪ..👇
➦ አዒሻ በኒካህ ከነቢዩ ጋር የተሳሰረችው በስድስት ዓመቷ ነው። ➦ከመልክተኛው ጋር መኖር የጀመረችው ግን በዘጠኝ ዓመቷ ነበር።
➦መልዕክተኛው ባረፋበት ወቅትም ዕድሜዋ ገና 18 ነበር ።
➦የዕድሜዋ ማነስ ምንም ሳይገድባት ለብዙ ሀዲሶች ለኢስላማዊ ተግባራት ደንቦች ኃላፊነት ወስዳለች።
➦ይህንን በማስመልከት መስሩቅ ሲናገሩ፦👇
⭕️ኢስላማዊ ህግጋትን በተመለከተ ዕውቀት ፍለጋ ብዙ ታላላቅ ሶሃባዎች ወደ አዒሻ ሲሄዱ አይቻለሁ።ብለዋል።
➦ ዓታ(ረዲየሏሁ ዐንሁ) ደግሞ
⭕️አዒሻ በጊዜዋ ከነበሩ ማናቸውም ወንዶች የበለጠ ምሁር ነበረች።ብሏል
➦ አቡ ሙሳ(ረዲየሏሁ ዐንሁ) በበኩላቸው በሀይማኖታዊ ዕውቀት ይገጥሙን ለነበሩ እያንዳንዱ ችግሮች በአዒሻ ዕርዳታ መፍትሄ ይገኛል። ብለዋል።
ከሐዲስ ውስጥ 2210 የሚደርሱ ሐዲሶች በአዒሻ የተዘገቡ ናቸው...
Share join በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።👇👇
https://t.me/Abu_babelheyr_bin_Sadik