[የገራዶ ደዕዋ]በአቡ ሙዓዝ/አቡ ሰኒያ]


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

የደዕዋ ዘመቻ በራያና ቆቦ
አካባቢ
=
እነሆ በራያና ቆቦ አካባቢ የምትኖሮ ወገኖች ከዛሬ ሐሙስ ማታ ጀምሮ እስከ እሁድ ማታ ሚቆይ የአሏህን የመልዕክተኛውን አደራ ተደራሽ ለማድረግ

የደሴ ከተማ መሻይኾች በክብር እንግድነት እየመጡ ስለሆነ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማቹህ الحمدلله

ስለሆነም ጥሬ በተደረገላቹህ ጊዜና ሰአት መሰረት ቀድማቹህ በመገኘት ተጠቃሚዎች ሁኑ።

ተጋባዥ
1/ሸ/ሙ/ድ ሚኪን

2/ሸ/ሙ/ድ ገዛል

3/ሸ/ሑሰን አቡ ሶላሕ

4/ሸ/ሙ/ድ ሰይድ

5/ደረሳቸው አቡ ሙዓዝ

هداهم الله جميعا وثبتهم على دينه القويم آمين

t.me/abumuazhusenedris


قيل لابن المبارك:

ما خير ما أُعطي الرجل؟ قال: غريزة عقل

قيل: فإن لم يكن؟ قال: أدب حسن

قيل: فإن لم يكن؟ قال: أخ صالح يستشيره،

قيل: فإن لم يكن؟ قال: صمت طويل

قيل: فإن لم يكن؟ قال: موت عاجل

روضة العقلاء( _ص_17)

ከ ማይረባ ጓደኛ ብቸኝነት ይመረጣል

قال الشافعي

አል ኢማሙ_ሻፊዒይ እንድህ አሉ

إذا لَمْ أَجِدْ خِلًّا تَقِيًّا فَوِِحْدتي
ألذُّ وأشهى من غَوِيٍّ أُعَاشِرهُ

وَأَجْلِسُ وَحْدِي للعِبَادَةِ آمِناً
أَقَرُّ لِعَيْنِي مِنْ جَلِيسٍ أُحَاذِرُه

t.me/abumuazhusenedris


Репост из: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ዛሬ ጁሙዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ አድስ ሙሓደራ ይኖረናል ኢንሻ አሏህ።

من درر الشيخ العلامة ناصر الدين الألباني رحمه الله تعالى.

من كتابه{أحكام الجنائز وبدعها}

በ አህሉተውሒድ ጀመዓዎች መስጂድ ሐርቡ

ማሳሰቢያ በላይቭ ነው ብላቹህ እንዳጠብቁን ለ አካባቢዎች ነው።

t.me/abumuazhusenedris


የሸዋል ዒድ ሚባል ነገር የለም‼️‼️

1/ለሸዋል ዒድ እንኳን አደረሳቹህ ብላቹህ ብታበስሩ በጋራ አልሐምዱሊላህ አይሉም ለምን? ግማሹ ሰው ስላልጨረሰ

2/የዒድ ቀን መፆም ክልክል ነው ታዲያ የሸዋል ዒድ ብለው ሚያከብሩት ሌሎቹን አትፁሙ ሊሉ ነው⁉️

3/ዒድ ከሆነ ዘካተል ፊጥር ነው ያለው ወይስ ኡዱሒያ⁉️

4/ተክቢራውስ መቼ ነው ሚጀምረው መቼስ ነው ሚያበቃው⁉️

ሀርር ላይ የሸዋል ዒድ እውቅና አገኜ ይባላል አሏህ ያፍርስባቸው!

t.me/abumuazhusenedris


አድስ ሙሓደራ
الغفلة عن الأخرة مذموم

ከ አኺራ መዘናጋት ውግስ ነው።

t.me/abumuazhusenedris


አድስ ሙሓደራ

የጎዳና ላይ ኢፍጧር ቀንድ ያወጣ ውግዝ ተግባር ነው

ቢዘገዩም የኢፍጧሩ አጋፋሪዎችን የሚመሩት ከፊል አካላቶችም በውግዝነቱ አምነዋል

ግን ጃስ ያሉት ውሻ አይቆምም እንደመባለው ህዝባቸው እምቢ ብሏቸዋል።

t.me/abumuazhusenedris


አድስ ሙሓደራ

በውስጡ ከተነሱ ነጥቦች ውስጥ

①ራስን መፈተሽ(ሙራቀባ)
②መልካም ስራን መስራት
③ጓደኛን መምረጥ
④ዱንያ ላይ ጓደኛህ ቢበዛም ቀብር ላይ 1 ብቻ ነው

t.me/abumuazhusenedris








Репост из: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
የጥበበኞች ተሞክሮ(ምክር) ለባለ ትዳሮች
=
ከ አፈ_ታሪክ የተወሰደ ተሞክሮ
አንዲት ሴት ለጥበበኛው ሽማግሌ ባሌ ከፋብኝ ፀባዩን ልችለው አልቻልኩም ምን ትመክሩኛለሁ? በማለት ጠየቀየች

ሽማግሌውም የአንበሳ ፀጉር ከነ ሕይዎቱ እያለ ከ ግንባሩ ላይ ነጭተሽ አምጭልኝና የባልሽ ፀባይ እንድስተካከል መድ ኃኒት በፀጉሩ እሰራልሻለሁ አሏት።

ቴትዮዋም ይሄ ለኔ ቀላሌ ነው ብላ ስጋ ነገር በመያዝ ወደ ቤቷ ስር ወደሚገኘው ጫካ በመሄድ ላንበሳው ስጋ መወርወር ጀመረች።

አንበሳውም ገና በርቀት ጥላለት ስትሄድ ሴትዮዋን ማስተዋል ጀመረ ባለውለታውም አደረጋትና ለመዳት

እሷም ቀስ እያለች ወደ አንበሳው እየቀረበች ስጋ መስጠት ጀመረች እሱም ለመዳት ሁሌም ስጋ ይዛለት ስትመጣ ጅራቱን በመቁላት ደስታውን ይገልፅላት ጀመረ

እሷም የአንበሳውን መላመድ ስትረዳ ቀረብችውና ስጋውን በእጇ ሰጠችው እሱም ፀጥ አለ

ከዚያም እያሻሸች ፀጉሩን በምላጭ ቆረጠችው ወዲያውኑ በደስታ ተውጣ ወደ ሽማግሌው በመሄድ ይሄው የታዘዝኩትን ይዤ መጣሁ መድኃኒቱን ስሩልኝ አለቻቸው

የሚገርመው የሽማግሌው መልስ ነው

"ከዚያ ከከፋ አንበሳ ግንባር ላይ በሕይዎት እያለ አባብለሽ ፀጉር መቁረጥ ከቻልሽ ያንች ባል ካንበሳው ስለ ማይከፋ ባልሽን አባብለሽ መያዝ ነው መድኃኒቱ"አሏት።

t.me/abumuazhusenedris


በ አህሉ_ተውሒድ ጀመዐ መስጂድ ሳምንታዊ የ ጁሙዓ ሙሓደራ ክፍል ①

t.me/abumuazhusenedris


Репост из: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
አስቸኳይ አስቸኳይ መልዕክት
=
ዛሬ ወግዴ ቢላል መስጂድ ደዕዋ እየተባለ የሚታወጀው ሙስጦፋ ፈሪውና ሞራል የለሹ ነው የሚመጣው።

ጉዳዬ ለምን መጣ አይደለም ጉዱን ልንገራቹህ ተከታተሉኝ

እዛ ያሉ ትንሽ ቲፎዞዎቹ ወደ ታላቁ ሰላም መስጂ ኸዳም ወንድሞቻችን በመምጣት አቡ ኒብራስ ከናንተጋ መወያየት ይፈልጋል በማለት ሐሳብ አቅርበው ነበር

የሰላም መስጂድ ኮሚቴዎችና ኸዳሞች ኢማሞች ጉዳዩን ተቀማምጠው በመወያየት ለነገ ጁሙዐ ቀጠሮ አስይዘው ነበር

እኛም ይሄንን እድል ተጠቅመን ሰውየው ልብና መረጃ ኑሮት ለውይይት ከቀረበ ብለን ለመሄድ ተዘጋጀን(ኡስታዝ ኸዲር ሸ ሙ/መኪን እኔ አቡ ሙአዝ)እውነት መረጃ ይዞ ለመወያየት ካበቃው ምንም እንኳ መንገዱ ቢያደክም ስራ ቢኖረንም አላዋቂውን ህዝብ ባዘንባዩ ፊክራው እንዳይሸውደው እሺ ብለን ለመሄድ ወሰንን።

የሚገርመው ነገር በማግስቱ ቲፎዞዎቹ ለሰላም መስጂድ ወንድሞች ደውለው ለማንምጋ አልወያይም ትቸዋለሁ ብሏል አሏቸው።መገረም ከፈለጋቹህ በዚህ ፍጥረት ተገረሙ!!

እኛማ በዚች ምድር እስላን ድረስ ሙስጦፋን አግኝተን ለመወያየት ከመጣር ወደሇላ አንልም ታስታውሳላቹህ ከዚህ በፊት ኦፊሻላዊ ጥሪ ተደርጎለት ተደብቆ እንደቀረ

እንደውም ሙዘብዘቡ አህመድ ጎፈሬው ከሱጋ በተጣላ ሰአት እንዲህ ሲል አጋልጦታል።

"ወደ ተንታ እየሄድን ባለንበት ሰአት ለምንድነው ዘንድሮ የውይይት ጥሪ ተደርጎልሃል ለምን አንወያያቸውም ስለው አይ አልቀርብም ከቀረብኩ ቆረጣጥመው ይበሉኛል አለኝ አለ ወሏሂ አሏህና የበሽሎ ዳገት ይመሰክራሉ እሱ ቢከዳ" ብሎ የድምፅ ፋይል ለቋል።

ሼር ይደረግ የሰውየውን አጭቤነት ህዝቡ እንድረዳ እንዴት ሰው ቀጠሮ አስይዞ ያፈርሳል?

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris


Репост из: አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ


🎙በኡሱታዝ አቡ ሙአዝ ሀሰን ኢድድሪስ


➘በኢብኑ ዑሶይሚን ሸረህ የተቀራ የዐቂዳ ኪታብ በ 35 ኦዲዮ ባንድ ተሰብስቧል




➘ክፍል👆 ❶
https://t.me/abumuazhusenedris/7807



➘ክፍል👆 ❷
https://t.me/abumuazhusenedris/7808


➘ክፍል👆 ❸
https://t.me/abumuazhusenedris/7809


➘ክፍል👆 ❹
https://t.me/abumuazhusenedris/7810


➘ክፍል👆 ❺
https://t.me/abumuazhusenedris/7811



➘ክፍል👆 ❻
https://t.me/abumuazhusenedris/7812



➘ክፍል👆 ❼
https://t.me/abumuazhusenedris/7813


➘ክፍል👆 ❽
https://t.me/abumuazhusenedris/7814


➘ክፍል👆 ❾
https://t.me/abumuazhusenedris/7815



➘ክፍል👆❶0
https://t.me/abumuazhusenedris/7816



➘ክፍል👆 ❶❶
https://t.me/abumuazhusenedris/7817



➘ክፍል👆 ❶❷
https://t.me/abumuazhusenedris/7818



➘ክፍል👆 ❶❸
https://t.me/abumuazhusenedris/7819



➘ክፍል👆❶❹
https://t.me/abumuazhusenedris/7820



➘ክፍል 👆❶❺
https://t.me/abumuazhusenedris/7840


ክፍል➊➏
https://t.me/abumuazhusenedris/7821




➘ክፍል👆 ❶➐
https://t.me/abumuazhusenedris/7822



➘ክፍል👆❶➑
https://t.me/abumuazhusenedris/7823



➘ክፍል👆❶➒
https://t.me/abumuazhusenedris/7824



➘ክፍል 👆⓴
https://t.me/abumuazhusenedris/7825


➘ክፍል 👆❷➊
https://t.me/abumuazhusenedris/7826



➘ክፍል👆❷➋
https://t.me/abumuazhusenedris/7828



➘ክፍል👆❷➌
https://t.me/abumuazhusenedris/7830




➘ክፍል👆❷➍
https://t.me/abumuazhusenedris/7831



➘ክፍል➋➎
https://t.me/abumuazhusenedris/7846



➘ክፍል➋➏
https://t.me/abumuazhusenedris/7847


➘ክፍል ➋➐
https://t.me/abumuazhusenedris/7848


➘ክፍል➋➑
https://t.me/abumuazhusenedris/7849



➘ክፍል➋➒
https://t.me/abumuazhusenedris/7850



➘ክፍል ➌0
https://t.me/abumuazhusenedris/7851


➘ክፍል➌➊
https://t.me/abumuazhusenedris/7852


➘ክፍል ➌➋
https://t.me/abumuazhusenedris/7853


➘ክፍል ➌➌
https://t.me/abumuazhusenedris/7854


➘ክፍል ❸❹
https://t.me/abumuazhusenedris/7860


➘ክፍል ❸❺
https://t.me/abumuazhusenedris/7876


✅አድስ የዐቂዳ ትምህርት የ ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ደርስ በ ኢብኑ ዑሠይሚን ሸርሕ


የኡሱታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድድሪስ ቻናል የተቀራ ኪታብ

📍ተጠናቋል ሸር በማርግ የኸይር በርከፋች እንሁን


ሼር አድርጉልን አንዱ የትግል መንገድ ነው

ውድ የደሴ ሱኒይ ነጋደዎች ይችን መልእክት አንባቹህ ወደ ተግባር ቀይሩልን ባረከሏሁ ፊኩም


እንደ ሸይኽ እና እንደ ዱዓት ሳይሆን  እንደ ሙስሊም ለማይቆጠሩት ለ ደሴ ሰለፊይ መሻይኾችና ዱዓቶች እናስብላቸው

እንደሚታወቀው ደሴ ከተማ ውስጥ የሱና ተምሳሌት የሰለፎች ቅሪት የሆኑ የሱና መሻይኾችና ዱዓቶች በብዛት አሉ

አዎ በቤታቸውም በመስጂድም ውስጥ ወጥረው የግል ስራ ትተው ለህዝቡ የነቢዩﷺን ሱናን ያስተምራሉ ህዝብን እንደ ህዝብ ተማሪን እንደ ተማሪ ለሊት ቀን ይለፋሉ አይደለም ደሴ ከተማን በደቡብ በሰሜን ወሎ ያለ ማሰለስ እየተንቀሳቀሱ ከ ወረዳ እስከ ቀበሌ በ ሙሓደራም በ ኮርስም መልኩ እየሄዱ ድናዊ አደራቸውን ይወጣሉ

ጅን ሰው ጠላት ወዳጁ የሚመሰክረው ነገር ቢኖር የ ደሴ የሱና መሻይኾችና ዱዓቶች  ወሎን ጫፍ እስከ ጫፍ ድናዊ እውቀቱን አስተምረዋል እያስተማሩም ነው ያሉት

በተለይ የ ሽርክና የ ተውሂድ የ ሱናና የ ቢድዓ የ ሐራምና የ ሐላል ርእስ አብክረው በመዳሰስ ላይ የጎላ ሚና እንዳላቸው የተሰወረ አይደለም

ይሁን እንጂ ደሴ ላይ በ አመት ረመዳን ተጠብቆ ከላይ ከ አድስ አበባም ይሁን ከ ሀገር ውጭም ይሁን ከ ደሴ ነጋዴ ተሰብስቦ ድንን ለሚያገለግሉ የ ኃይማኖት አባቶች እየተባለ ከሚገኝ ገንዘብ አንድ ቀን እንኳ የ አንድ ሺ ብር ስጦታ አልተደረገላቸውም

እውነቱን ተናግሬ መሞት ስለሚያስደስተኝና የሱና መሻይኾቸን እና ወንድሞቼን ስለምወድ እንጂ ይህ ፅሁፍ ለቡዙ ሰዎች ደስ እንደ ማይላቸው ይሰማኛል።

ግን ያሉትን ይበሉ እውነቱን ራሳቸውም ስለ ሚያውቁት ሞቶ መቀስቀስም ስላለ የፈለገ ቢባል ሐቅን ከ መናገር ሚያግደኝ ነገር የለም።

እኛ ለህዝበ ሙስሊሙ አቀፍ አመለካከት አለን የሚል ሰው ከ ድረጅትም ይሁን ከ ግለ ሰብ ከ ፍቅር ስጦታም ይሁን ከ ዘካ የመጣውን ገንዘብ ባይወዳቸውም ለነዚያ የሱና ፈርጦች ማሳተፍ አለባቸው።

ቤት የላቸው ደሞዝ የላቸው የ ቀን ገቢ የላቸው ለምን ረሷቸው? ነውስ ሙስሊም አልመስላቸው ብሎ ይሆን? ይመለስልን!

ስለዚህ ለ ጎዳና ኢፍጧር በገፍ ገንዘብ ከ ማፍሰስ እንትና ቀልቻ ነው ብሎ አንድ ቀን ደርስ ላይ ቁጭ ብሎ ለማያውቅ ሱፊይ ከ መስጠት ባትወዷቸውም ለ ዐቂዳና ለ ሱና አስተማሪ ባህታዊዮች ብትሰጡ ይበልጣል እላለሁ

በመጨረሻም

በ ሀገር ውስጥም በ ሀገር ውጭም ያላቹህ የ ሱና ወንድም እህቶች ካለቻቹህ ገንዘብ ለ አሏህ ብላቹህ መስጠት ካሰባቹህ ይወራልኝ ብላቹህ ለማያመረቃ አካል ከ መስጠት ስማቸው ለ ደፈጠ ዝናቸው ለ ተሸሸገ የሱና ዑለሞች ስጡ

ንቁ እንጂ

ኢፍጣራችን ለ ወገናችን ሲባል የከተማ ቀፋላ ለሚበላው ገንዘብ እያወጣን የሱና መሻይኾች ከ ቀፋላ በታች ሆኑ እንዴ ለምን ተረሱ?

ልብ አርጉ ቀፋላ ስል ሁሉንም አይደለም ቀፋላም ስለ ሚሳተፍበት ነው

https://t.me/abumuazhusenedris


አስተውሏት እስኪ አሁንም እድሉ አለን


رمضان المبارك له ثلاثة مراحل

የተከበረው ረመዳን ወር ሶስት አስሮች አሉት

#العشر الأول

#የመጀመሪያው 10
#العشر الأوسط
#የሁለተኛው 10
#العشر الأخر
#የመጨረሻው 10

وللناس في العشر الأوسط ثلاث حلات

ታዳ ለሰዎች በመካከለኛው አስር ቀን ላይ ሶስት ፀባይ ይኖራቸዋል

١/محسن في الماضي ومحسن في المستقبل

በባለፈው 10 መልካምን የሰራና ወደፊትም መልካም የሚሰራ

٢/مسيئ في الماضي ومسيئ في المستقبل

1/ባለፈውም አጥፊ በመጭውም አጥፊ

٣/مسيئ في الماضي ومحسن في المستقبل

2/ባለፈው አጥፊ በቀጣዩ አሳማሪ

٤/محسن في الماضي ومسيئ في المستقبل

3/ባለፈው አሳማሪ በቀጣዩ አጥፊ

እና ከየትኛው ክፍል መሆን ትፈልጋላቹህ??

https://t.me/abumuazhusenedris


ሼር ማድረግን አትንፈጉ ባረከሏሁ ፊኩም ይህ የወንድማችን የኡስታዝ ሙሐመድ ኡመር የስራ ግሩፕ ነው።

ሙሀመድ ዑመር የህፃናት ልብስና ቦርሳወች መሸጫ

* የህፃናት ማቀፊያወች፣ቲሸርትና ቁምጣወች፣ቀሚሶችና የተለያዩ ልብሶች
* የተለያዩ ቲሽከርካሪ ሻንጣወች
* የጉዞ ሻንጣወች

* የተለያዩ የሴት ቦርሳወች
* የተለያዩ የህፃናት ብርድ ልብሶች
* የተለያዩ ፍራሾችንም ጭምር እኛጋ ያሉትን ከራሳችን ጎረቤትጋ ያሉትን ከጎረቤት ሸምተን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ወደሚፈልጉት ቦታም እንልካለን።

አድራሻ ደሴ ጨው ተራ በዋናው አስፓልት ገባ በሎ

https://t.me/+jzQ9uyVqHAoxYjc0
አድራሻ:– ደሴ      ስልክ: – 0920781296
                                       0929325246 ይደውሉልን


ـ ﻣﻦ ﺁﺩﺍﺏ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓِ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﺔِ :

1ـ ﺃﻥ ﺗﻄﻴﻊ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﺰ ﻭﺟﻞ ﻭﺗُﺨﻠِﺺَ ﻓﻲ ﻋﺒﺎﺩﺗِﻪ .
2ـ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥَ ﻗﺪﻭﺓً ﺣﺴﻨﺔً ﻷﺑﻨﺎﺋِﻬﺎ ﻭﺃﺧﻮﺍﺗِﻬﺎ .
3ـ ﺃﻥ ﺗﺼﺒَﺮ ﻋﻠﻰ ﺍﻷﺫﻯ ﻓﻲ ﺳﺒﻴﻞِ ﺍﻟﺤﻖ .
4ـ ﺃﻥ ﺗﻌﺘﺮﻑَ ﺑﺨﻄﺌِﻬﺎ، ﻭﺗﻘﺒﻞَ ﺍﻟﺤﻖّ ﻣِﻤّﻦ ﺟﺎﺀ ﺑﻪ .
5ـ ﺃﻥ ﺗُﺤﺴِﻦَ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻨﺎﺱِ، ﻭﻻ ﺗﺴﻲﺀَ ﺇﻟﻰ ﺃﺣﺪ .
6ـ ﺃﻥ ﺗﺘﺒﻊَ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺗﺤﺬﺭَ ﻣﻦ ﻣﺨﺎﻟﻔَﺘﻪ
7ـ ﺃﻥ ﺗﻄﻠﺐَ ﺍﻟﻌﻠﻢَ ﻭﺗﻌﻤﻞَ ﺑﻪ، ﻭﺗُﻌِﻠﻤَﻪ ﻏﻴﺮﻫﺎ .
8ـ ﺃﻥ ﺗﻨﺼﺢَ ﻟﻜﻞّ ﻣﺴﻠﻢٍ ﻭﻣﺴﻠﻤﺔٍ .
9ـ ﺃﻥ ﺗﺘﻮﺍﺿَﻊَ ﻟﻠﺨﻠﻖِ ﻓﻲ ﺫﺍﺕِ ﺍﻟﻠﻪِ ﺗﻌﺎﻟﻰ .
10 ـ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥ ﻛﺮﻳﻤﺔً ﺳﺨﻴﺔً، ﻓﻼ ﺗﺮﺩّ ﺍﻟﺴﺎﺋﻞَ ﻭﻟﻮ ﺑﺎﻟﻘﻠﻴﻞِ .
11 ـ ﺃﻥ ﺗﺸﻜُﺮَ ﻣﻦ ﺃﺳﺪَﻯ ﺇﻟﻴﻬﺎ ﻣﻌﺮﻭﻓﺎً .
12 ـ ﺃﻥ ﺗﺒﺎﻟﻎ ﻓﻲ ﺍﻟﺘﺴﺘﺮِ ﻭﺍﻟﻌﻔﺎﻑِ .
13 ـ ﺃﻥ ﺗﺘﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥَ ﺑﺎﻟﻘﺮﺍﺀﺓِ ﻭﺍﻟﺤﻔﻆِ ﻭﺍﻟﺘﺪﺑﺮِ .
14 ـ ﺃﻥ ﺗﺤﻔﻆَ ﺍﻟﻨﻌﻤﺔَ ﻭﺗﺒﺘﻌِﺪَ ﻋﻦ ﺍﻹﺳﺮﺍﻑِ .
15 ـ ﺃﻥ ﺗﻜﻮﻥَ ﺣﺎﻓﻈﺔً ﻟﻸﺳﺮﺍﺭِ ﻭﺍﻷﻭﻗﺎﺕ .
16 ـ ﺃﻥ ﺗﺠﺘﻨﺐ ﻣﺠﺎﻟﺲَ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔِ ﻭﺍﻟﻨﻤﻴﻤﺔِ .
17 ـ ﺃﻥ ﺗﻨﺘِﻘﻲّ ﻛﻠﻤﺎﺗِﻬﺎ ﻛﻤﺎ ﺗَﻨﺘِﻘﻲ ﺃﻃﺎﻳﺐَ ﺍﻟﺜﻤﺮِ .
18 ـ ﺃﻥ ﺗﺴﺘﻔﻴﺪَ ﻣﻦ ﺧﺒﺮﺍﺕِ ﺍﻵﺧﺮﻳﻦَ ﻭﺗﺠﺎﺭﺑِﻬﻢ .
19 ـ ﺃﻥ ﺗﻘﺒﻞَ ﺍﻟﻨﺼﻴﺤﺔَ .
20 ـ ﺃﻥ ﺗﻬﺘﻢّ ﺑﺎﻟﻨﻈﺎﻓﺔِ ﻓﻲ ﻛﻞّ ﺷﻲﺀٍ .
21 ـ ﺃﻥ ﺗﺸﻐَﻠَﻬﺎ ﻋﻴﻮﺑُﻬﺎ ﻋﻦ ﻋﻴﻮﺏِ ﺍﻵﺧﺮﻳﻦ

https://t.me/abumuazhusenedris


ﺑﺎﺏ ﺍﻟﺴﺪﺱ
ﻭﺍﻟﺴُّﺪْﺱُ ﻓَﺮْﺽُ ﺳَﺒْﻌَﺔٍ ﻣِﻦَ ﺍﻟﻌَﺪَﺩْ
ﺃﺏٍ ﻭَﺃﻡٍّ ﺛُﻢَّ ﺑِﻨْﺖِ ﺍﺑﻦٍ ﻭَﺟَﺪْ

ﻭﺍﻷُﺧْﺖِ ﺑﻨﺖِ ﺍﻷﺑِﻦ ﺛُﻢَّ ﺍﻟﺠَﺪَّﻩْ
ﻭَﻭَﻟﺪُ ﺍﻷُﻡِّ ﺗَﻤﺎﻡُ ﺍﻟﻌِﺪَّﻩْ

ﻓﺎﻷَﺏُ ﻳَﺴْﺘَﺤِﻘُّﻪُ ﻣﻊ ﺍﻟﻮَﻟَﺪْ
ﻭﻫَﻜَﺬﺍ ﺍﻷُﻡُّ ﺑِﺘَﻨْﺰِﻳﻞِ ﺍﻟﺼَّﻤَﺪْ

ﻭﻫﻜﺬﺍ ﻣَﻊْ ﻭَﻟَﺪِ ﺍﻻﺑْﻦِ ﺍﻟَّﺬِﻱ
ﻣﺎ ﺯﺍﻝَ ﻳَﻘْﻔُﻮ ﺇِﺛْﺮَﻩُﻭَﻳَﺤْﺘَﺬِﻱ

ﻭَﻫﻮَ ﻟَﻬﺎ ﺃﻳْﻀﺎً ﻣﻊَ ﺍﻻﺛْﻨَﻴْﻦِ
ﻣِﻦْ ﺇِﺧْﻮَﺓِ ﺍﻟْﻤَﻴْﺖِ ﻓَﻘِﺲْﻫَﺬَﻳْﻦِ

ﻭﺍﻟﺠَﺪُّ ﻣِﺜْﻞُ ﺍﻷﺏِ ﻋﻨْﺪَ ﻓَﻘْﺪِﻩِ
ﻓِﻲ ﺣَﻮْﺯِ ﻣﺎ ﻳُﺼِﻴﺒُﻪُ ﻭﻣَﺪِّﻩِ

ﺇﻻ ﺇﺫﺍ ﻛﺎﻥَ ﻫُﻨﺎﻙَ ﺇِﺧْﻮَﻩْ
ﻟِﻜَﻮْﻧِﻬِﻢْ ﻓِﻲ ﺍﻟﻘُﺮْﺏِ ﻭﻫْﻮَ ﺃُﺳْﻮَﻩْ

ﺃﻭْ ﺃَﺑَﻮَﺍﻥِ ﻣَﻌْﻬُﻤﺎ ﺯﻭْﺝٌ ﻭَﺭِﺙْ
ﻓﺎﻷُﻡُّ ﻟِﻠﺜُّﻠْﺚِ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺠَﺪِّ ﺗَﺮِﺙْ

ﻭﻫﻜَﺬﺍ ﻟَﻴْﺲَ ﺷَﺒِﻴﻬﺎً ﺑﺎﻷَﺏِ
ﻓﻲ ﺯﻭﺟَﺔِ ﺍﻟْﻤَﻴْﺖِ ﻭﺃُﻡٍّ ﻭَﺃَﺏِ

ﻭﺣُﻜْﻤُﻪُ ﻭﺣُﻜْﻤُﻬُﻢْ ﺳَﻴَﺄْﺗِﻲ
ﻣُﻜَﻤَّﻞَ ﺍﻟﺒَﻴَﺎﻥِ ﻓِﻲ ﺍﻟﺤَﺎﻻﺕِ

ﻭﺑِﻨْﺖُ ﺍﻻﺑْﻦِ ﺗﺄْﺧُﺬُ ﺍﻟﺴُّﺪْﺱَ إذا
ﻛﺎﻧَﺖْ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺒِﻨْﺖِ ﻣِﺜﺎﻻً ﻳُﺤْﺘَﺬَﻯ

ﻭﻫﻜَﺬﺍ ﺍﻷﺧْﺖُ ﻣﻊَ ﺍﻷُﺧْﺖِ
ﺍﻟَّﺘﻲ ﺑﺎﻷَﺑَﻮَﻳْﻦِ ﻳﺎ ﺃُﺧَﻲَّ ﺃَﺩْﻟَﺖِ

ﻭﺍﻟﺴُّﺪْﺱُ ﻓَﺮْﺽُ ﺟَﺪَّﺓٍ ﻓﻲ ﺍﻟﻨَّﺴَﺐِ
ﻭﺍﺣﺪﺓً ﻛﺎﻧَﺖْ ﻷُﻡٍّ ﺃﻭْ ﻷﺏِ

ﻭﻭَﻟَﺪُ ﺍﻷﻡِّ ﻳَﻨﺎﻝُ ﺍﻟﺴُّﺪْﺳَﺎ
ﻭﺍﻟﺸَّﺮْﻁُ ﻓِﻲ ﺇﻓْﺮﺍﺩِﻩِ ﻻ ﻳُﻨْﺴَﻰ

ﻭﺇِﻥْ ﺗَﺴَﺎﻭﻯ ﻧَﺴَﺐُ ﺍﻟﺠَﺪَّﺍﺕِ
ﻭﻛﻦَّ ﻛُﻠُّﻬُﻦَّ ﻭَﺍﺭِﺛﺎَﺕِ

ﻓﺎﻟﺴُّﺪْﺱُ ﺑﻴْﻨَﻬُﻦَّ ﺑﺎﻟﺴَّﻮِﻳَّﻪْ
ﻓﻲ ﺍﻟﻘِﺴْﻤَﺔِ ﺍﻟﻌﺎﺩِﻟَﺔِ ﺍﻟﺸَّﺮْﻋِﻴَّﻪْ

ﻭﺇﻥْ ﺗﻜُﻦْ ﻗُﺮْﺑَﻰ ﻷُﻡٍّ ﺣَﺠَﺒَﺖْ
ﺃُﻡَّ ﺃﺏٍ ﺑُﻌْﺪَﻯ ﻭَﺳُﺪْﺳﺎً ﺳَﻠَﺒَﺖْ

ﻭﺇﻥْ ﺗَﻜُﻦْ ﺑِﺎﻟﻌَﻜْﺲِ ﻓﺎﻟْﻘَﻮْﻻﻥِ
ﻓِﻲ ﻛُﺘْﺐِ ﺃﻫْﻞِ ﺍﻟﻌِﻠْﻢِ ﻣَﻨْﺼﻮﺻَﺎﻥِ

ﻻ ﺗَﺴْﻘُﻂُ ﺍﻟﺒُﻌْﺪَﻯ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﺼَّﺤﻴﺢِ
ﻭﺍﺗَّﻔَﻖَ ﺍﻟْﺠُﻞُّ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﺘَّﺼْﺤﻴﺢِ

ﻭﻛﻞُّ ﻣَﻦْ ﺃَﺩْﻟَﺖْ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﻭَﺍﺭِﺙِ
ﻓَﻤﺎ ﻟَﻬﺎ ﺣَﻆٌّ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﻮﺍﺭِﺙِ

ﻭﺗَﺴْﻘُﻂُ ﺍﻟﺒُﻌْﺪَﻯ ﺑِﺬﺍﺕِ ﺍﻟﻘُﺮْﺏِ
ﻓِﻲ ﺍﻟْﻤَﺬْﻫَﺐِ ﺍﻷَﻭْﻟَﻰﻓَﻘُﻞْ ﻟِﻲ ﺣَﺴْﺒِﻲ

ﻭﻗﺪْ ﺗَﻨَﺎﻫَﺖْ ﻗِﺴْﻤَﺔُ ﺍﻟﻔُﺮﻭﺽِ
ﻣِﻦْ ﻏِﻴْﺮِ ﺇِﺷْﻜﺎﻝٍ ﻭَﻻ ﻏُﻤُﻮﺽِ

https://t.me/abumuazhusenedris
https://t.me/yewursewqet


አድስ ሙሓደራ ክፍል ①
ርዕስ:መስጂድ የአሏህን ፈሪ ሁሉ ቤት ነው

ቦታ:ማሻ ከተማ ጥጃ ፍጅ ሰፈር

በ…አቡ ሙዓዝ ኣሉ አባዲር

https://t.me/abumuazhusenedris

Показано 20 последних публикаций.

364

подписчиков
Статистика канала